Tag: POLITICS
በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የማህበረሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች ያሉ መሆናቸው በግልፅ ይታወቃል ያለው ኮሚሽኑ፤ይህንንኑ...
ኦነግ ሰሞንኛ ውጥረትን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው አሁን ላይ በሰሜን ኢትዮጵያ ጎልቶ የተስተዋለው አለመረጋጋት ወደ ኦሮሚያ ክልል እንዳይሰፋና የበዛ ቀውስ እንዳይፈጥርም ጥንቃቄ መወሰድ እንዳለበት አሳስቧል። ቃል አቀ...
ኃይልን የመጠቀም ብቸኛ መብት የመንግስት ስለመሆኑ የዘነጉት ትጥቅ ያነገቡ ጽንፈኛና እብሪተኛ ቡድኖች አላማቸው ሀገራችን ከጦርነትና ከድቀት አዙሪት እንዳትወጣ በመሆኑ ለሀገራችን እና ለአማራ ህዝብ ዘላቂ ሰላም ሲባል ጽንፈኛ ቡድኖች...
በስዊድኗ መዲና ስቶክሆልም በኤርትራ የባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተ ግጭት ከ50 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን አሶሲዬትድ ፕሬስ (ኤፒ) ዘገበ። የስዊድን ፖሊስ ቃል አቀባይ ዳንኤል ዊክዳሀል እንዳሉት ከክስተቱ ጋር በተያያዘ ከ100 እስ...
በጀርመኗ ጊሰን ከተማ በኤርትራውያን የባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተ ግጭት 26 የጀርመን ፖሊስ አባላት ጉዳት እንደደረሰባቸው የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የአገሪቱ ፖሊስ በጊሰን ከተማ የተዘጋጀውን የባሕል ፌስቲቫል ለማወክ የወ...
በማደግ ላይ የሚገኙ አገራት ዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የመሳሰሉ ተቋማት ሥር ነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋቸው ይሞግታሉ። የዕዳ ጫና፣ የከባቢ አየር ለውጥን ዳፋ ለመቋቋም የሚመደበው ገንዘብ ዋንኛ መከራ...
ይህንን ቃለምልልስ ያደረግነው ለበርካታ ዓመታት ለኢህአዴግ ሲሰራ ከነበረና በአሁኑ ወቅት ለከፍተኛ ትምህርት ውጪ አገር ከሚገኝ ኢትዮጵያዊ ጋር ነው፡፡ ለደኅንነት ሲባል ስሙን ከመጥቀስ ተቆጥበናል፡፡ ጎልጉል ፦ የጠ/ሚኒስትር...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በኦሮሚያ ክልል ውስጥ እለት ከእለት እየጨመረ የመጣው የንጹሐን ዜጎች መፈናቀል፣ እገታ፣ አፈና እና ግድያ በከፍተኛ ሁኔታ ያስጨንቀዋል፡፡ በተለይ እራሱን "የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት" እያለ...
"የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ በዋለ ባደረ ቁጥር ለሐሰት ፕሮፖጋንዳ እየተጋለጠ ነው" በማለት ነዋሪዎች ጥያቄያቸውን በሰላማዊ ሰልፍ አስታወቁ። "የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ከፍ ሲል ኢትዮጵያዊ ዝቅ ሲል አማራ ነዉ" ሲሉ ኮኔሬ...
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ዝናብ በጣለ፤ ደመና ባዘለ ቁጥር አብዝቶ የሚበርዳቸው ጎረቤቶቿን ኾኗል፡፡ ኢትዮጵያውያን በውስጥ ችግራቸው፤ በግል ጉዳያቸው ቅራኔ የገባቸው በመሰላቸው ቁጥር እሳት እና ጭድ አቀባይ ክፉ ...
ከሳምንት በፊት "ኢትዮጵያ አራተኛውን ዙር የውኃ ሙሌት በቅርቡ ትጀምራለች፤ አሁንም አቤቱታችሁን ወደ ጸጥታው ምክር ቤት ልትወስዱት ትችላላችሁ?" የሚል ጥያቄ በጋዜጠኞች የቀረበላቸው የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ የሰጡት...
ማንም ያድርገው ማን ጽንፈኝነት ውጤቱ ኪሳራ ነው። ጽንፈኝነት የመረጡ አካላት አዋጪ መንገድ እንዳልተከተሉ ብዙ ምስክር አገሮች አሉ። ጽንፈኛነት የገነገነባቸው አገራት ወድመዋል። ተበትነዋል። ፈርሰዋል። የሚምሉበት ህዝብ ተበትኖ ስቃ...
የአማራ ክልልን በኢንቨስትመንትና በኢኮኖሚ ተመራጭ ለማድረግ አመራሩ ጽንፈኝነትና ስርዓት አልበኝነትን በጽናት ሊታገል ይገባል--ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልልን በኢኮኖሚና በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ተመራጭ ለማድረግ በየደረጃው...
ሰላም የሁልጊዜም ብቸኛ አማራጫች መሆኑን አመልክቶ ክልልና ሀገር አፍራሽ ተግባር ውስጥ ለተሰማሩ ጥሪና ማስጠንቀቂያ ተሰተ። ብጥብጥና ሁከት የሚቀሰቅሱ የሚሳተፉ ግለሰቦች እንዲሁም ቡድኖች ሁሉ ከድርጊታው እንዲቆጠቡ የአማራ ክልል ያ...
ዓለም አስደማሚውን የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተጋድሎ ድል እና ተዓምራዊ ክስተት ካጣጣመ አራት አስርት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ተሸናፊዎቹ ሰላቶዎች ያልጠበቁት ምትሃታዊ ሽንፈት የእግር እሳት ሆኖባቸው ለሌላ እልቂት እና ጦርነት ቂም ቋ...
የመጀመሪያው ፈተና ታሪክ ካሸከመን ዕዳዎች የሚመነጭ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን አያሌ አኩሪ ታሪኮችና በታሪክ ውስጥ ያገኘናቸው ዕድሎች አሉን፡፡ በእነዚህ እንኮራለን፤ ለኢትዮጵያ ብልጽግናም እንደ አንጡራ ሀብት እንጠቀምባቸዋለን። በተቃራ...