Tag: POLITICS
“ጥላቻ ሀገር ታደማለች፣ ወዳጆችን ታጋድላለች” የበረታች ጥላቻ ሀገር አድምታለች፣ በመከራ ችንካር ወጥራ አሰቃይታለች፣ ወገንን ከወገኑ ደም አፋስሳለች፣ አጥንት አስከስክሳለች፣ አንገት አስቀልታለች፡፡ የከረረች ጥላቻ ባለሀገሮችን ሀ...
መንግስት ባለፈው ሳምንት ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች በሚንቀሳቀሰውና የተለያዩ ሽብር ተግባራትን በማከናወኑ በኢፌዴሪ ሕ/ተ/ም/ቤት አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀው መንግስት ኦነግ ሸኔ ብሎ ከሚለው እራሱን የኦሮም ነፃነት ሰራዊ...
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የግሎባል ሴኩሪቲ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆኖ ተመርጧል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቻይና ናንጂንግ ከተማ ሚያዚያ 3 እና 4 ቀን 2015 ዓ.ም በተካሄደው የዓለም አቀፍ የህዝብ ደህንነት ትብብር ፎረም...
የተሳከ የሽግግር ፍትህ ለማሳካት ከበርካታ መርሆች ዉስጥ የሚከተሉት መሰረታዊ ነጥቦች ናቸወ፡፡ እነርሱም ሀገራዊ ባለቤትነትን ማረጋገጥ፡ ሀገራዊ እሳቤዎች ላይ በተቀራረበ ሀሳብ መግባባት፤ ተገላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥቃቶች ...
ከመርከብ ግዢ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን የሕግ ክፍል ኃላፊ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የሙስና ጉዳ...
የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ "የሀገራችን የፖለቲካ ተዋናያን ከህገ ወጥ እና መርህ አልባ እንቅስቃሴ ሊቆጠቡ ይገባል" የብልጽግና ፓርቲ የሁሉም አቋሞቹ እና ተግባሩ መነሻ እና መድረሻ የኢትዮጵያ ህልውና፣ ታላቅነት፣ ...
በአማራ ክልል ማን እንደሚመራዊና ሃላፊነቱን የሚወድ አካል የሌለበት ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በጨዋነት ተቃውሞ አሰምተው የተበተኑ መኖራቸውን ያህል መንገድ መዝጋት በተለያዩ ከተሞች ተስተውሏል። የከፋም ባይሆን በጥይት የሞካከር ሁኔታ...
አብን "አጋልጣለሁ" ሲል የአማራ ህዝብ ላይ ተፈጸመ ያለውን በደል ዘርዝሮ የተጀመረው ልዩ ሃይልን በአዲስ መንገድ በብሄራዊ የጸጥታ መዋቅሮች ውስጥ ማደራጀት እንዲቆም ጥየቀ። በሌሎች ክልሎች የተጀመረው ይህ ተግባር አስመልክቶ ያለው...
ዓመታዊ አማካይ የውሃ ፍሰት 49 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር በሆነው አባይ ላይ የተመሰረተው ታላቁ የህዳሴ ግድቡ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአህጉራዊ የጋራ ተጠቃሚነት የላቀ ትርጉም የሚሰጠው ነው። በጥናት እንደ ተረጋገጠው . . . ታላቁ የኢት...
መንግስት በያዘው ዕቅድ መሰረት የክልሉን ልዩ ሃይል እንዲስተናገድ ተስማምቶ ስራ ተጀምሯል "በኦሮሚያ ክልል የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው" ማለታቸውን የዘገበው የክልሉ ሚዲያ ነው። የሚሰተዋለውን የፀጥታ ችግር...
ኢዜማ ያለ ቅጥ ጡንቻቸውን ያሳበጡ የክልል ልዩ ሃይሎች መክሰምና ወደ ፌደራሉ የጸጥታ መዋቅር መካተት እንዳለባቸው ሲያሳስብና በፖለቲካ የክርከር መድረክም በገሃድ የመከራከሪያ አጀንዳው አድርጎት እንደነበር በማስታወስ፣ ጥያቄው የሕዝ...
ገና ከመነሻው ተቃውሞ ያጣደፋቸው የቀጦርነቱ ወቅት የትህነግ አፈ ቀላጤ አቶ ጌታቸው ረዳ ሃያ ሰባት አባላት ያሉትን ካቤኔ ሾመው በይፋ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል። በአዲሱ የክልሉ አመራር ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደና ሌተናል ጄነ...
ጤና ይስጥልን! ከሀብት ሁሉ የሚልቅ ሀብት ጤና ነው። የአገሬ ሰው ሲመርቅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይላል፤ ፈጣሪውንም `ጤናዬን አትንሳኝ` ብሎ ይለምናል። በሕይወት ለመቆየት፣ ሰርቶ ለመለወጥ፣ ቤተሰብና ሀብት ለማፍራት ጤና ...
በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እና በሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ተከስሰው በእስር ላይ የነበሩ የህወሓት ሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 21፤ 2015 አመሻሽ ላይ ከእስር መፈታታቸውን የተከሳሾቹ ጠበቆች ...
"ድሎችን ማፅናትና ፈተናዎችን መሻገር" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ወቅታዊና ታሪካዊ የአመራር ተልእኮ መድረክ በሀገራዊ የሰላም ፣ የጸጥታ እና የልማት ጉዳዮች ላይ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ውይይት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠ...