Tag: SOCIETY

በ2.6 ቢሊዮን ብር የተገነባው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ይመረቃል

ላለፉት 9 ወራት ሲሰራ የነበረው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ይመረቃል። ፕሮጀክቱ መስቀል አደባባይ ያለውን ስፍራ የቀድሞ ይዘቱን ሳይቀይር ሁለት የግንባታ አካል ወደ ውስጥ በመግባት የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አደባባዩንና ጎዳናዎችን የማስዋብ ሥራ ነው የተሰራው፡፡ […]

በኦሮሚያ ታዳጊዎች በስነ-ምግባር ተኮትኩተው እንዲያድጉ ለማስቻል “ጋሜ” የተሰኘ አዲስ የልጆች ቻናል ከፈተ

የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (ኦቢኤን) “ጋሜ” የተሰኘ አዲስ የልጆች ቻናል በመክፈት ዛሬ አገልግሎት አስጀምሯል። ቻናሉን መርቀው ስራ ያስጀመሩት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዳሉት፤ “ጋሜ ” የልጆች ቻናል በገዳ ስርዓት ውስጥ ታዳጊዎች […]

“በትግራይ ጉዳይ የመንግስትን ሥራ ማቃለል ተገቢነት የለውም”፡- አቶ ደመቀ መኮንን

የትግራይን ጉዳይ በተመለከተ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናወነውን ስራ በመቃወም የሚካሄደው ዘመቻ ተገቢ አለመሆኑን ም/ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አሁን የምንፈልገው ተጨባጭ ድጋፍ ነው ያሉት አቶ ደመቀ በሰብዓዊነት ሽፋን […]

ዛቻና ጫናው ቢበዛም መንግስት ከህዳሴ ግድብ ከሚመነጨው ኤሌክትሪክ 500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን ዝርጋት እያጣደፈ ነው

የህዳሴ- ደዴሳ ባለ500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሥራ ለሚጀምረው የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የምዕራብ ሪጅን ትራንስሚሽንና ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ቢሮ ዳይሬክተር አቶ ቶማስ […]

36 የጤና ባለሙያዎች በኮቪድ ሲሞቱ 3 ሺህ 329 በቫይረሱ መተቃታቸው ይፋ ሆነ፤

ከ15 ወራት በላይ ስጋት ሆኖ የዘለቀው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 36 የጤና ባለሙያዎችን ህይወት እንደነጠቀ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።በቫይረሱ 3 ሺህ 329 የጤና ባለሙያዎች ተይዘው እንደነበር እና ከነዚህም ውስጥ 36ቱ ህይወታቸው ማለፉን […]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ከጎጆ ብሪጅ ማህበር ጋር ተስማማ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ከጎጆ ብሪጅ ማህበር ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የከተማ አስተዳደሩ የመኖሪያ ቤት ችግርን ከማቅለል አንፃር የተያዘውን እቅድ ለመተግበር ሲባል አብሮ ለመስራት መስማማቱ ተገልጿል። ይህ […]

በትግራይ ክልል ረሃብ አለ? በረሃብ የሞተስ?

” … በረሃብ ሞቱ ተብሎ የተዘገበው ፍጹም ሃሰት ነው። የተጠቀስው ቦታ ድረስ ታዛቢዎች ሄደው አረጋግጠዋል። ዘጠና ከመቶ በትግራይ እርዳታ የሚሰጡት የውጭ ድርጅቶች ሆነው ሳለ እንዴት ለፖለቲካ መጠቀሚያ አናደርገዋለን? በዓለም መስፈት መሰረት ሶስቱ […]

በትግራይ ክልል ከአንድ ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሊጀመር ነው

በትግራይ ክልል ከድህነት ወለል በታች የሚገኙ ከአንድ ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አምስተኛው ምዕራፍ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ። የልማታዊ ሴፍቲኔት የአምስተኛ ምዕራፍ መረሃ ግብር በክልሉ ለመጀመር የሚያስችል የትውውቅ መድረክ ዛሬ በመቀሌ […]

በትግራይ ትምህርት ተጀምሯል፤ ተማሪዎች የናፈቁትን አግኝተዋል

“ትምህርት ተቋርጦ በነበረበት ጊዜ በጣም አዝኛለሁ፤ ከትምህርት ውጪ በቤት ውስጥ የነበረኝ ቆይታም ጥሩ አልነበረም፤ አሁን ትምህርት በመጀመሬ ደስተኛ ነኝ፤ ያለፉትን ጊዜያት ለማካካስም እየጣርኩ ነኝ፤ በቀጣይም የተሻለ የትምህርት ጊዜ እንደሚኖረን ተስፋ አደርጋለሁ፤ በመሆኑም […]

ኢትዮጵያ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን የሚወስነውን ቦርድ ልታቋቁም ነው

በኢትዮጵያ የዝቅተኛ የደመወዝ መጠንን የሚወስነው የደመወዝ ቦርድ ሊቋቋም መሆኑን ቢቢሲ ከሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ካገኘው መረጃ መረዳት ችሏል። በአሁኑ ወቅት የዝቅተኛ ደመወዝ ወለልን የሚወስነው ቦርድ ማቋቋሚያ ደንብ የተረቀቀ […]

‘‘በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች ምግብ የማግኘት መብታቸው እንዲጠበቅላቸው አስተዳደሩ ግዴታውን ይወጣል”

በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ ሁሉም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ምግብ የማግኘት የዜግነት መብታቸው እንዲጠበቅላቸው አስተዳደሩ ግዴታውን እንደሚወጣ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ተስፋ ብርሃን አራተኛው የምገባ ማዕከል ሥራ ጀመረ። በልደታ ክፍለ […]

ከ700 ሺህ በላይ ኩንታል የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ ተልኳል፤ ” ረሃብን የፖለኢካ መጠቀሚያ?”

የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከ700 ሺህ በላይ ኩንታል የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል መላኩን አስታወቀ። መንግስት ይህን እያደረገ ” ረህብን ለፖለቲካ መጠቀሚያ ያደርጋል መባሉ አሳዛኝ ነው” ካለፈው ወር አንስቶ በትግራይ […]

ኢትዮጵያ ጠንካራ የግል መረጃ ጥበቃ ስርዓት ለመዘርጋት ያስችላል የተባለ “የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ” ተግባራዊ ልታደርግ ነው።

አዋጁ በህገ መንግስቱ የተደነገገውን የግል መረጃ ጥበቃ ተመርኩዞ ግለሰቦች በግል መረጃቸው ላይ ያላቸውን ዝርዝር መብትና ጥበቃ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጁ እየተዘጋጀ እንደሆነ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር አስታውቋል። እስከ አሁን የሰዎች የግል መረጃ የማቀናበር […]

የህልም ጏደኛ!!! የእግዚአብሔርን ተአምር ላካፍላችሁ::በትእግስት አንብቡት – መሰረት መብራቴ

የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆኜ ማገልገል ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ በርካታ አጋጣሚዎችን አሳልፌያለሁ:: ፈታኝ የሚባሉ እንዲሁም እጅግ መንፈስን የሚያረኩ ኩነቶ ጭምር::ታዲያ ሁሉም የህፃናቱን ህይወት ለመታደግ ስለሆነ ወጀቡን በድል […]

በቻይና አገር አቋራጭ ውድድር ላይ የነበሩ ሃያ አንድ አትሌቶች ሞቱ

በቻይና በተካሄደ አገር አቋራጭ የተራራ (አልትራማራቶን) ውድድር ላይ በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ሕይወት አልፏል። በ100 ኪ.ሜ (60 ማይልስ) የአልትራማራ ውድድሩ በጋንሱ አውራጃ የቱሪስት ስፍራ በሆነው በቢጫ ወንዝ የድንጋይ ደን ተብሎ […]

በገንዘብ ራስን ለመቻል ቁልፉ የገንዘብ ፍሰት ቁጥጥርን ማወቅ ነው።

የገንዘብ ፍሰት /Cash Flow/ በገንዘብ ራስን ለመቻል ቁልፉ የገንዘብ ፍሰት ቁጥጥርን ማወቅ ነው። በኮርፖሬት ቢዝነስ ዓለም ይሁን ወይም በኪዮስክ ንግድ አለያም በግል የቤተሰብ ኑሮ የገንዘብ ፍሰት ቁጥጥር ላይ ያለ ቸልታ ህልውናን የሚገዳደር […]

የእኛ ሰው በጋዛ

አበራ መንግስቱ የተወለደው ጎንደር ነው። በአምስት አመቱ ከቤተሰቡ ጋር ወደ እስራኤል አቅንቶ ሰሞኑን ሃማስ በተደጋጋሚ ሮኬት የሚተኩስባት አሽኬሎን የተባለች ከተማ ይኖር ነበር። በሀገረ እስራኤል በታላቅ ወንድሙ ሞት የከፋ ሀዘን የደረሰበት አበራ በተለይ […]

ለአዲስ አመት ጌታ ሁለት ወንዶች ልጆች ሰጠኝ-(ሶፊያ ሽባባው)

ትላንት ለአንድ ስራ ወደ ቦሌ ሄጄ ቀጠሮ አስኪደርስ ለመቆየት ወደ አንድ በጣም ደስ የሚል ምግብ ቤት ስሙዚ ለመጠጣት ከመኪና ስወርድ …………ሁለት የቆሸሸና የተቦጫጨቀ ልብስ የለበሱ ህጻናት እጃቸውን ዘርግተው እየተከተሉኝ እትዬ ለዳቦ ሲሉኝ […]

በሀይማኖት መካከል ግጭት እንዲነሳ የሚቆሰቁሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የሲቪክ ማህበራት ጠየቁ

በሀይማኖት መካከል ግጭት እንዲነሳ የሚቆሰቁሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሶስት የሲቪክ ማህበራት ድርጅቶች በጋራ ባወጡት የአቋም መግለጫ አሳሰቡ፡፡ አገራዊ፣ ህዝባዊ እና ወቅታዊ ሁኔታዎችን በማስመልከት ኢትዮጵያ ትቀጥላለች፣ ዓለም ዓቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ እና ኦሞ […]

ቀና ልቦና ከበቂ ጥበብ ጋር ስኬታማ ያደርጋልና ጉዟችን በቀና ልቦና እንደተሞላ ይቀጥላል

ከሁሉ በማስቀደም በአንድ የኢፍጣር ምሽት ሰበብ ትልቁን የሀገራችንን ሽንቁር አሳቻ ወቅት በመጠበቅ ቀድደው ለችግር ሊዳርጉን ከነበሩ ሁሉ በቀና ልቦና እና በአላህ እገዛ በመሻገራችን ለአላህ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በተፈጠው ችግር በተወሰደው ኃላፊነት የጎደለው የሃይል […]

ሕንድ ውስጥ ከኮቪድ ያገገሙ ሰዎች ዓይነ ስውር በሚያደርግ ‘ብላክ ፈንገስ’ እየተጠቁ ነው

አሁን ደግሞ የሕክምና ባለሙያዎች ከኮቪድ-19 እያገገሙ ባሉና ባገገሙ ሕመምተኞች ላይ ‘ብላክ ፈንገስ’ የተባለ በሽታ እያዩ ነው። በሕክምና ቋንቋ ሙክሮሚኮሲስ የሚሰኘው ይህ በሽታ ሰው ለይቶ የሚያጠቃ ነው። ብዙ ጊዜ ይህ በሽታ የሚመጣው ከአፈር፣ […]

የባህር ኃይል አርማ፣ የትከሻ ምልክትና የደንብ ልብስ ይፋ ተደረገ

የባህር ኃይል አርማ፣ የትከሻ ምልክትና የደንብ ልብስ ዛሬ ቢሾፍቱ በሚገኘው የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ይፋ ተደርጓል። በሥነሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ፣ የባህር ኃይል ዋና አዛዥ አድሚራል ክንዱ ገዙና […]