Tag: SOCIETY
በ80 መቶ የሚሆኑ የካንሰር ታማሚዎች የአኔስቴዢያን ባለሞያዎች ቢያስፈልጋቸውም በሃገሪቱ 200 የ ሰመመን መድሃኒት ሰጪ ባለሙያዎች ብቻ መኖራቸው ተገልፃል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ World Anesthesia Day ወይም /ዓለም አቀ...
በመጪው አዲስ ዓመት ሰላም፣ እርቅና አብሮነት እንዲጎለብት ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ብሔራዊ የጸሎት መርሐ ግብር በወዳጅነት አ...
(ከታች የቀረቡት ሁለት ታሪኮች በእውነታኛ ገጠመኞች የተመሠረቱ ሲሆን 'አቶ አበበ' እና 'አቶ ከበደ' የሚሉት ስሞች እውነተኛ የታካሚዎች ስም አለመሆኑን እንገልጻለን) አቶ አበበ የ60 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ የ5 ልጆች አባት ናቸው...
"ካንሰር ግን ምንድን ነው?" ብላቹ ለምትጠይቁ በሙሉ። ቀለል ባለ ቋንቋ ለማብራራት ልሞክር እስኪ ምንም ይህ በሽታ ከግዜ ወዲህ በስፋት ቢታወቅም ለረጅም አመታት 'ነቀርሳ' በሚል ስሙ በብዛት ይጠራ ነበር። ካንሰር ማለት በሰውነታች...
ብጉር በአብዛኞቻችን ዘንድ የሚታወቅ፤ ወዝ አመንጪ እጢዎች ተከማችተው በሚገኙባቸው የአካል ክፍሎች ላይ (ፊት ፣ ደረት ፣ የላይኛው የጀርባ ክፍል) የሚወጣ የቆዳ ህመም አይነት ነው። ብጉር ከጨቅላ ህጻናት ጀምሮ የሚከሰት ቢሆንም በ...
ከትግራይ የሚወጡ ዜናዎች የሜብሹ ናቸው። የጦርነቱ ጠባሳ እያደር የሚያሰማው ዜና እረፍት የሚነሳ ቢሆንም ጦርነቱን ሲያጋግሉና "ግፋ በለው" ሲሉ የነበሩ ወገኖች ለመልሶ ማቋቋም ሲተጉ አልታየም። በርካቶች እንደሚሉት የፌደራል መንግስ...
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች) የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው። ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽን...
የደም ማነስ በቂ ቀይ የደም ሴል ሳይኖር ሲቀር የሚከሰት የጤና እክል ነው። የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች እንዲሁም ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ መሆኑን ...
በኢትዮጵያ 46 በመቶ (30 ሚሊዮን) ያህሉ አምራች ኃይል ስር በሰደደ የጀርባ ሕመም ምክንያት የማምረት አቅሙ የተዳከመ እንደሆነ በዘርፉ ጥናት ያደረጉት ዓለም አቀፍ የአከርካሪ አጥንት ቀዶ ጥገና ሐኪም ዶክተር ሰይድ ዑስማን ገለጹ...
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሰፈሩት መልዕክት በምስል አስደግፈው እንዳመለከቱት በክልሉ በዚህ ዓመት እየተሰሩ ካሉት 29,762 ፕሮጀክቶች ውስጥ 19,912 ፕሮጀክቶችን ተጠናቀው መመረቃቸውን ገልጸዋል። ከ...
የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው። እንደ ሌሎች የካንሰር ሕዋሳት ሁሉ የጡት ካንሰርም በጡት ዙሪያ ወደሚገኙ ሕዋሳት ውስጥ ገብቶ ሊያድግ እ...
የጣሪያና ግድግዳ ግብር ማለት መንግስት በሚያለማው መሰረተ ልማት እና የህግ ማሻሻያ ምክንያት በመሬት እና መሬት ነክ ንብረቶች እሴታቸው ይጨምራል። መሬትና መሬት ነክ ንብረቶች እሴታቸው በመጨመሩ ምክኒያት የአከባቢ መንግስታት የሚሰ...
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የባህል መድኃኒቶችን በሳይንሳዊ መንገድ እያዘጋጀ መሆኑንና በተያዘው ዓመት በሳይንሳዊ መንገድ የተቀመሙ ሦስት የባህል መድኃኒቶች በሰዎች ላይ እንደሚሞከር አስታውቋል። የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ...
በሸገር ከተማ ከመስጊዶች መፍረስ ጋር ተያይዞ የተነሱ ተቃውሞዎችን እና የደረሰ ጉዳትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በተለይም በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ ውስጥ...
ከሳምንት በፊት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን የደረሰው አስከፊ የትራፊክ አደጋ የ19 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችን ሕይወት ሲቀጥፍ በ18 ሰዎች ላይ ደግሞ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳትን አደርሷል። የብዙዎችን ሕይወት ከቀ...
- ስለ ሄፓታይተስ ቢ እና ሲ ሄፓታይተስ ምንድን ነው?ሄፓታይተስ ማለት የጉበት እብጠት ማለት ነው። ብዙ የቫይረስ አይነቶች ሄፓታይተስ በሽታን ሊያስከትሉ ይችላሉ። በጣምዋነኛዎቹ የሄፓታይተስ ቢ ቫይረስ እና የሄፓታይተስ ሲ ቫይረስ ...