Tag: SOCIETY
ኢትዮጵያ በተራራ የተከበበች አገር መሆኗ ዳመና አዝናቢ ኬሚካልን ወደ አየር ለመልቀቅ የተሻለ ዕድል እና ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አመለከቱ። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ክንፈ ኃይ...
“ ... ግብርና ወደ ሜካናይዜሽን ማስገባት በግብርና ምርቶች ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመከላከል ወሳኝ ሚና ይኖረዋል” የአማራ ክልል ምክር ቤት በ5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባዔ በክልሉ በተለያዩ አካባ...
በኢትዮጵያ ያለው የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስጠንቅቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ እንዳለው በበሽታው የሚያዙ፣ በጽኑ የሚታመሙና ህይወታቸውን የሚያጡ ዜጎች ቁጥር ከሌላው ጊዜ በተለየ ...
ትግራይ ክልል፤ በአክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በአጠቃላይ በክልሉ የተሟላ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊነትን ያመለክታልበአክሱም ከተማ፣ ትግራይ ክልል የደረሰውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና በሲቪል ሰ...
ጉበቶን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳሉ፡፡ለብ ባለ ውሃ ውስጥ የሎሚውን ጭማቂ (ፈሳሽ) ብቻ ሳይሆን የሎሚው ልጣጭ ጭምር ከተን የምንጠጣ ከሆነ ደረጃ 2 የጉበት ፀረ- መርዝ ማስወገድ ተግባራን ያከናውናል፡፡ጉበቶ ሐሞት እንዲያመነጭ በማበረ...
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 4 ዓመት የማይሞላትን ህፃን ልጅ አስገድዶ የደፈረው ተከሳሽ በህፃኗ ላይ የክብረ ንፅህና መገርሰስ ባያደርስም በፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል። የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው አሸናፊ ከድር...
በተሰጣቸው የስምሪት መስመር የትራንስፖርት አገልግሎት በማይሰጡ ታክሲዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የታክሲ አገለግሎት ችግር ተስተው...
ዛሬ ደም ውድ በሆነበት ጊዜ ላይ ሲስተር አሠጋሽ ጎሳ ደም በመለገስ የሴቶችን ክብረወሰን መያዛቸው ተሰማ። ሲስተር አሠጋሽ ጎሳ ለ80ኛ ጊዜ ደም በመለገስ በኢትዮጵያ የሴቶችን ክብረወሰን መያዛቸውን ያስታወቁት የጤና ሚኒስትር ዶክተር...
ከሶስት ሳምንት በፊት አንድ ሃኪም በፋና ቴኤቪዥን ቀርባ ስትናገር ለሰሚው አስደንጋጭ ነበር። ሐኪሟ እንባ እየተናነቃት "ወገኖቻችን አየር እየሉ... መተንፈስ እያቃታቸው እጃችን ላይ እየሞቱ ነው" በማለት አስደንጋጩ ጊዜ ከፊት እየ...
በ : Fekadu Getachew Mesfin የመቀሌ ቆይታዬን በተመለከተ ለጠየቃችሁኝ እነሆ ትዝብቴን ይኸው። በትግራይ ክልል 12ኛ ክፍል ለመፈተን ከየትምህርት ቤቱ የተመረጥን መምህራን የተመደብነው በራያ ፣ በመቀሌ ፣ በሽሬና በአክ...
በአሁኑ ወቅት እየተከሄደ ያለውን ህገወጥ ጠቅላላ ጉባኤን በተመለከተ የኦነግ መግለጫመጋቢት 3 ቀን 2013 ዓ.ም ጥቂት አፈንጋጭ ቡድን በ ውጫዊ አካል አደረጅነት እና የፋይናንስ ድጋፍ በድርጅታችን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ኦነግ/ አ...
በሃላይደጌ አሰቦት እጩ ብሄራዊ ፓርክ በተከሰተ የእሳት አደጋ እስካሁን ከ100 ኪሎ ሜትር ስኩየር በላይ የሚገመት ሳርና ቁጥቋጦ መውደሙን የፓርኩ አስተባባሪ አስታወቁ። ባለፈው ሀሙስ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ቀትር ላይ በፓርኩ...
የዛሬ አመት (ትላንት) ይሄን ጊዜ ጋሽ ኮረና በሃገራችን በመታየቱ ምክንያት የነበረው ድንጋጤ፣ ግርግር፣ ወከባ እና ጥንቃቄ እጅግ ከፍተኛ ነበር። ምስጋና ለፈጣሪ ይብዛለትና ምህረቱ እጅግ በዝቶልን እንደኛ መዘናጋትና ቸልተኝነት ሳይ...
በዓለም አቀፍ ደረጃ ስጋት የነበረው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ኢትዮጵያ ላይ ልክ የዛሬ አመት በዚህ ቀን አንድ ብሎ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል። የጤና ሚኒስትር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች...
ኮንስታብል ገመቹ ቤኩማ የተባለ የፖሊስ አባል በ1996 ዓ.ም ወጥቶ ስራ ላይ የዋለዉን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ወንጀል ህግ አንቀፅ 539/ሀ ላይ የተመለከተዉን ድንጋጌ በመተላለፍ በፈፀመዉ ድርጊት ተከሶ በእስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል፡፡ የ...
በርካታ የድህረ ክፍያ ደንበኞች የተጠቀሙበትን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት እንደሚሰላ ባለማወቃቸደው የተጋነነ የፍጆታ ሂሳብ ተጠየቅን የሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ ሲያቀርቡ ይስተዋላል፡፡ ይሁን እንጂ ቅሬታው የሚነሳው ደንበኞች የተጋነ...