Tag: SOCIETY
በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ ላይ አሳ ማስገር መጀመሩንና በቀን በአማካኝ አሥራ ሁለት ኩንታል የዓሣ ምርት እየተገኘ መሆኑን የቤንሻንጉል ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቤንሻንጉል ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ሃሊፋ ለኢ...
ግንቦት 15፣ 2015 ዓ.ም የማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋትን እና የተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ማሻቀብን ተከትሎ ከተከሰቱ አሉታዊ ውጤቶች መካከል የጥላቻ ንግግር በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት መካከል ነው። ምንም እንኳ አሉታዊ ውጤቱ ዓለ...
በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ጥቂት ቀናት ከወትሮው የተለየ ከፍተኛ የሆነ የሙቀት መጠን መስተዋሉን አስመልክቶ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ለነዋሪዎች የጥንቃቄ መልእክት አስተላልፏል። ቢሮው በተለይም አረጋውያን እና የተለያዩ ተጓዳኝ...
ለ2015 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ከ7 ቢሊዮን በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸውን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በመርሐ-ግብሩ ባለፉት አራት ዓመታት 25 ቢሊዮን ችግኞች መተከላቸውንም አስታውቋል። በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...
በዘንድሮው 2014/15 የምርት ዘመን ከሰብል ልማት ከ 480 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለኢፕድ በላከው ሪፖርት እንዳስታወቀው፤ የሰብል ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ...
በፍራንኮ ቫሉታ ዋና የሚባሉ የምግብ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ እንዲገቡ ቢፈቀድም የዋጋ ንረቱን እንድተሰቀለ ነው። ባለሙያዎች የሚሉትና የሚሰጡት ዓለም ዓቀፍ ዕውነታን የተንተራሰ ምክንያት እንዳለ ሆኖ ሌብነቱም ትልቅ አስተዋጾ እንዳለው ...
የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር የሆኑት ክላውድ ጂቢዳር በአገሪቱ ላሉ አጋር ድርጅቶች በጻፉት ደብዳቤ “በአንዳንድ ገበያዎች የታየው መጠነ ሰፊ የሆነው የእርዳታ ምግብ ሽያጭ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ስጋት እንዲገባው አ...
ሚያዝያ 23/2015 (ዋልታ) በቀን 288 ሺሕ እንጀራ የሚጋገርበትና እንጀራን ኢንዱስትራላይዝ የሚያደርግና በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነው ማዕከል ተመረቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገ...
የሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ የመማር ማስተማር ስራቸዉን አቋርጠዉ የነበሩ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ዳግም ትምህርት ለመጀመር በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን አስታዉቀዋል።ከነዚህም ዉስጥ የራያ ፣ አክሱም እና...
የኢትዮጵያችን ትንሣኤ እንደሚሳካ ምንም ጥርጥር የለውም። ይኽ የሚሆነው ግን እንደ ኒቆዲሞስ ተስፋን ሰንቀው ወደ ትንሣኤው ብርሃን የሚገሠግሡ፣ እንደ ዮሐንስ ውዥንብሩን ሁሉ በጽናት የሚያልፉ፣ እንደ ሮማዊው መቶ አለቃ እውነትን በድ...
ሃገር አቋራጭ: የከተማ አዉቶቡሶች እና ፐብሊክ ባሶች የትራንስፖርት ነዳጅ ድጎማን በመጠቀም ህብረተሰቡን በተሻለ መንገድ እያገለገሉ ቢሆንም ሚኒ ባስ: ሚዲ ባስ: ታክሲዎችና ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ግን በነዳጅ ድጎማዉ ልክ ...
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው ስምንተኛ 8ኛ መደበኛ ስብሰባው በቀን ሰላሳ ሺህ ሊትር ወተት ለማምረት የሚስችለውን ተቋም ባጭር ጊዜ ገንብቶ ስራ እንደሚያስጀምር ገለጸ። የኦሮሚያ ክልል አሁን በመጠና...
መድሃኒት የመሸጥ ሆነ የማከፋፈል ፍቃድ ሳይኖራቸው በህገወጥ መንገድ ልዩ ልዩ መድሃኒቶችን ሲያዘዋውሩ የተገኙ ሁለት ግለሰቦች በህብረተሰቡ ጥቆማ እና ተሳትፎ እጅ ከፍንጅ ተይዘው ምርመራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ...
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የህብረት ስራ ኮሚሽን ገበያ የማረጋጋት ተልእኮውን በተገቢው እንዲወጣ አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህን ያሳሰበው የህብረት ስራ ኮሚሽንን የ20015 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅ...
በቦረና የዝናብ ውሃን በማጠራቀም በዘመናዊ መንገድ ዳግም አገልግሎት ላይ የሚውልበትን መንገድ ለመፍጠር እና በየቤቱ ያለውን የውሃ ችግር ለማቃለል በቴክኖሎጂ የታገዘ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አ...
ኢትዮጵያ፣ከአውሮፓ ሕብረትና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ዛሬ ተፈራርማለች።ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሬታ ሰዋሰው፣ የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮና በኢትዮጵያ የአው...