Tag: SOCIETY
እኚ እናት ወ/ሮ ዘንባቤ ጫላ ይባላሉ ። ለበርካታ አመታት በመድኃኒት ፋብሪካ በመስራት ባጠራቀሙት ገንዘብ ከ11 አመት በፊት ቤት ሰርተው ትዳር መስርተው ይኖሩ ነበር ። ሆኖም ትዳራቸው ሰምሮ ከአጋራቸው ጋር አብሮ ለመኖር ልጅ መው...
ለገበያ ሊቀርብ የተዘጋጀ ንፅህናውን ያልጠበቀና የተበላሸ በርካታ ቴምር በግለሰብ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ተከማችቶ መገኘቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራ ይገኛ...
በቀጣዮቹ አራት ወራት በኦሮሚያ ክልል 100 ሺህ ዘመናዊ የገጠር መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የሚከናወን መሆኑን የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አወሉ አብዲ ገለፁ። ዘመናዊ የገጠር ቤቶች ልማት የግንባታ ማስጀመሪያ የንቅናቄ መርሓ ግብር ...
በአንድ አካባቢ የሚኖሩ 7 ታዳጊዎች እንደጠፉና እንደታገቱ ተደርጎ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እና ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጨ ያለው መረጃ እውነትነት የጎደለውና የተዛባ ስለመሆኑ ማረጋገጡን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ታዳጊ...
አቶ ኢያሱ ሻንቅሎ ይባላሉ። ትውልድና እድገታቸው ወላይታ ሶዶ ሲሆን ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ ግን ኑሯቸውን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ ላይ አድርገዋል። በ14 ዓመታቸው ለስራ ወደ ባቱ የሄዱት እኚህ ሰው አደም በተባለ ሻይ ቤት በ30 ብር የ...
ይህ ዘገባ የሚያሳየው ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮችን ነው። በአጉል የፕሮፓጋንዳ ምች የተመታ ትውልድና በዚሁ ፕሮፓጋንዳ ሰበብ ጦርነት ያሳደረው አሻራ። በትግራይ ምን ያህሉን ህዝብ እንደሚወክሉ ቢቢሲ ባይገልጽም፣ አንዳንዶች የሰላም ስምም...
በፌደራል ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተዘጋጀው “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ በአገር አቀፍ ደረጃ የተባባሰ የመጣውን ልመና፣ የወሲብ ንግድን ጨምሮ ሌሎች ማሕበራዊ ቀውሶችን “እንደሚፈታ” ተስፋ ተጥሎበታል። የሚኒ...
ባለፉት 6 ወራት ከ1ሺህ 300 በላይ የትዳር ፍቺዎች ተመዝግበዋል - የአዲስ አበባ ከተማ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 6 ወራት 1ሺህ342 ፍቺዎች እና 14ሺህ 136 ጋብቻዎች መመዝገባቸውን የአ...
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ 412 ዘመናዊ የእርሻ መሳሪያ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ። በሶስቱ ዙሮች እስካሁን ድረስ ከ1500 በላይ ዘመናዊ የእርሻ መሳሪያ ትራክተሮችን ለአርሶአደሩ ማሰራጨት ተችሏል። የአማራ ክልል ርዕሰ...
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት ሙሉ ስኮላርሺፕ መስጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ መናገራቸውን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተ...
መኪናው ውስጥ ያገኘውን 170 ሺህ ብር ዋጋ የሚገመት የወርቅ ሸዋሊያ ጌጥ ለባለቤቷ በመመለስ አርዓያነት ያለው ተግባር የፈጸመው የድሬዳዋ ነዋሪ ወጣት ከፖሊስ ምስጋና ተቸረው። ወጣቱ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ ናርዶስ ዳንኤል ሲባል በተ...
አትሌት በሱ ሳዶ ከሁለት ወንድሞቿ እና ከሌሎች ሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር በመሆን ባለቤቷን በመግደል ወንጀል ተከሳ፣ ድርጊቱን መፈጸሟ በመረጋገጡ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባታል። የመካከለኛ እና የረዥም ርቀት ሯጯ አትሌት በሱ ሳዶ፣...
የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በከንቲባ አዳነች አቤቤ አስተባባሪነት ባለፉት ጊዜያት ሲከናወኑ የቆዩ የ60/90 ቀናት ሰው ተኮር ሥራዎችን ለተለያዩ የሚዲያ አካላት አስጎብኝቷል። በ60/90 ቀናት የሚ...
ባሕርዳር:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለብዙ መልክ ናት። ሕዝቦቿም ከጠበቀ አንድነት ተቀድተው በመዋሃድ እንደ አለላ ቀለም ደምቀው የሚኖሩ ናቸው። ይህንን የአንድነት እሴት ለመናድ የፈለጉ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶ...
- ክልሎች ከኮሚሽኑ ዕውቅና ውጪ ያሉ ኬላዎችን እንዲያነሱ አሳስበናል- የጉምሩክ ኮሚሽን በኬላዎች አካባቢ የሚታዩ አላስፈላጊ እና ሕገ ወጥ ሥራዎች ለእህል ዋጋ ጭማሪ ምክንያት በመሆናቸው መንግሥት የክልል ኬላዎችን በከፍተኛ ሁኔታ ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱርክ እና ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ሰዎች የሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስ የሚደረገው ጥረት ተቀላቀለ፡፡ በዚህ መሰረትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውፕላኖች ከሜክሲኮ በአደጋው ...