Tag: SOCIETY
አዲስ አበባ ኢዜአ ህዳር 18 ቀን 2015 መንግስት እና ህወሃት ያደረጉትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ እስከ አሁን ወደ ትግራይ ክልል 32 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ እህልና ከ360 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተደራሽ መሆኑን የኢትዮጵያ ...
በፈረንጆቹ ካሳለፍነው ሕዳር 15 ቀን ጀምሮ እስካሁን 17 ሺህ 80 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 699 ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ያልሆነ ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል መላኩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ...
በሰሜን ኢትዮጵያ በተደረገው ጦርነት የተነሳ በርካቶች ላይ የደረሰውን የሥነልቦና ጉዳት ለማከም ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅትና ጥረት ማድረግ ይገባል ሲሉ የሥነ አዕምሮ ሐኪሙ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ። የሥነ አዕምሮ ሐኪምና የ...
ቁርስዎን በደንብ መመገብ እና ቀለል ያለ እራት መብላት የረሃብ ስሜት እንዳይኖር በማድረግ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል ይላሉ ተመራማሪዎች። ሳይንቲስቶች ከበድ ያለ ቁርስ ወይም ከበድ ያለ እራት በሰዎች ክብደት ላይ የሚያመጣውን ተፅእ...
መከላከያ ሠራዊታችን በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ሠላም በማስጠበቅ እና ህብረተሠቡ በሰላም የተረጋጋ ኑሮውን አንዲኖር እየሠራ ነው ሲሉ የዛታ ወረዳ አስተዳዳሪ ቄስ ከበደ ብርሀኑ ተናግረዋል። የዛታ ከተማ አስተዳደር በበኩላቸው ፣ አሸባሪው...
በአርሶ አደሩ ዘንድ አኩሪ አተርን በምግብነት መጠቀም ስላልተለመደ እና/ወይም አኩሪ አተርን ለሌላ ምርት በግብዓት የሚጠቀሙ ፋብሪካዎችም ቁጥር አነስተኛ ስለነበር፣ ግብይቱም በምርት ገበያ አማካይነት ብቻ የሚፈጸም ስለነበር አርሶ አ...
በኢትዮጵያ የወሲብ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ድህረገጾችን ለማሳገድ በአንድ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ። በኢትዮጵያ የወሲብ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ድህረገጾችን ለማሳገድ ፊርማ ማሰባሰብ መጀመሩን የህዝብ ተወ...
- የመጀመሪያ ዙር የፈተና አሰጣጡ ከጥቂት ችግሮች በስተቀር በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል፣ - በሀገሪቱ ታሪክ በርካታ ተማሪዎችን በተወሰኑ ማዕከላት ሰብስቦ የመፈተን ልምድ የአሁኑ የመጀመሪያ ነው፣ - የጸጥታ አካላት፣ ትምህርት ተቋማት...
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ቀጨኔ ልዩ ቦታው ሁለገብ አካባቢ የቡና ገለባ ከሻገተ ለውዝ ጋር በመቀላቀል የምግብ ዘይት በመጭመቅ ሲያመርት በተገኘ ተቋም ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ምግብ መድሃኒት ቁጥጥር ፅ...
መግቢያ የአንድ ህብረተሰብ እንዲሁም የሀገር መሰረት ቤተሰብ ነው፡፡ ቤተሰብ የኅብረተሰብ የተፈጥሮ መነሻ በመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ህገ መንግስት በአንቀፅ 34/3 ስር ቤተሰብ ከህብረተሰብና ከመንግስት ጥበቃ የማግኘት መብት እንዳለው ...
በአዲስ አበባ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማስጀመር የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ መስከረም 26 ቀን 2015 (ኢዜአ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሁለት ሜጋ...
እርዳታ ማድረሱ እንዲቀጥልም ጠይቋል ካለፈው ነሃሴ ወር ወዲህ ተቋርጦ የነበረው የረድኤት ሠራተኞቹ ዝውውር ትናንት መጀመሩንና፣ በአፋር በኩል በትናንትናው ዕለት በሰላም መውጣታቸውን የሰብዓዊ ድርጅት አጋሮቻችን ነግረውናል ሲሉ የተመ...
በቀጣዩ ዓመት ስንዴን ወደ ውጭ ገበያ ለመላክ የሚያስችሉ ስራዎች በመኸር እርሻ እየተከናወኑ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳና የክልሉ ከፍተኛ የስራ...
መመሪያውን ጥሰው በተገኙ 12 የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ርምጃ ተወስዷል፣ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምዝገባ ሲያጠናቅቁ የቁጥጥር ሥራ በማካሄድ ከመመሪያ ውጪ ያልተገባ ክፍያ አስከፍለው የተገኙ ተቋማት ላይ ርምጃ እንደሚወሰድ የ...
በመቄት ወረዳ በጦርነት ወቅት ጉዳት የደረሰባቸው ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የተደረገው ጥረት በቂ ባለመሆኑ በዝናብ ወቅት መቸገራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። በወረዳው ደብረ ዘቢጥ፣ ዳንዴ በር እና አርቢት ቀበሌዎች የሚገኙ ቤታቸው በጦ...
በኢትዮጵያ እኩይ ዓላማን አንግበው በሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ዘርን፣ ብሔርን፣ ፖለቲካን፣ ሃይማኖትና ሌሎችንም ምክንያቶች መነሻ በማድረግ በሚፈጥሩት ጥቃት ንጹሐን ወገኖች ለሞት እና መፈናቀል እየዳረገ ይገኛል። በተለይም ማንነትን ምክንያ...