የፍጻሜው መጀመሪያ ሁሉም ግንባር ምን እየሆነ ነው? ነገሮች ወደ መጠናቀቅ?

ስለ ጭፍራ ስትራቴጂካዊነት በጥቂቱ! ሲል ስሙ ከስር የተጠቀሰው ጸሃፊ ያስረዳል። የመሳይ መኮንና የዚህ አስተያየት ሰጪ እየታ ትህነግ ለምን ጭፍራ ላይ ተሟሟተ ለሚለው ጥያቄ መስል ይሰጣል። ❶.ከወልድያ 76 ኪ.ሜትር(የ1:30 ሰአት) ርቀት ላይ የምትገኝ ስትሆን ወደ ሰሜን ማእከል ደሴና ኮምቦልቻ የወረደ ጁንታ ለሁለት ለመቁረጥ መሰረታዊ የሚሊቴሪ ኢንተርቬንሽን ቦታ ነች። ❷.ወደ ሚሌ የሚወስዱት ኮምቦልቻና ጭፍራ መሆናቸው የጭፍራ መያዝ … Continue reading የፍጻሜው መጀመሪያ ሁሉም ግንባር ምን እየሆነ ነው? ነገሮች ወደ መጠናቀቅ?