አንድ የጎንደር ከተማ የሀገር ሽማግሌ አንዳንድ የብዙሐን መገናኛ ተቋማትና ግለሰቦች የተጋነነና ያልተደረገ ነገርን እንደተደረገ አድርገው በመዘገብ ህዝብን እያደናገሩ በመሆኑ ሊጠነቀቁ እንደሚገባ አሳስበዋል
ሰሞኑን በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥረው የነበሩ አለመረጋጋቶች በአንፃራዊ ሁኔታ እየተሸሻሉ መሆናቸውን የየአካባቢ ነዋሪዎች ተናገሩ፣ በጎንደር ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ የተጀመረ ሲሆን በሰሜን ሸዋ ደብረሲና ላይ ተዘግቶ የነበረው የአዲስ አበባ ደሴ መስመርም ተከፍቷል ተብሏል፡፡
ሰሞኑን በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥረው የነበሩ አለመረጋጋቶች በአንፃራዊ ሁኔታ እየተሸሻሉ መሆናቸውን የየአካባቢ ነዋሪዎች ተናገሩ፣ በጎንደር ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ የተጀመረ ሲሆን በሰሜን ሸዋ ደብረሲና ላይ ተዘግቶ የነበረው የአዲስ አበባ ደሴ መስመርም ተከፍቷል ተብሏል፡፡
ከልዩ ኃይል አዲስ አደረጃጀትጋር በተያያዘ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠረው ቅሬታ በተለያዩ አካባቢዎች መንገድ እስከመዝጋትና የንግድ ተቋማት እንዲዘጉ ያደረጉ ተቃውሞዎችን አስተናግል፣ ሰሞኑንም በተመሳሳይ መልኩ በማዕከላዊ ጎንደርና በሰሜን ሸዋ ዞን አንዳንድ አካባቢዎች ተመሳሳይ አለመረጋጋቶች ተከስተው ሰንብተዋል፡፡
በተለይ በጎንደር ከተማ ባለፉት ሁለት ቀናት የከተማ ውስጥ እንቅስቃሴ ተገድቦ የሰነበተ ሲሆን ለዚህም ምክንያት ነበር ያሉትን አንድ የከተማዋ ነዋሪ ለዶይቼ ቬሌ ተናግረዋል፡፡ዛሬ ግን በጎንደር ከተማ የተሸሻለ ነገር እንዳለ እኝሁ ነዋሪ አመልክተዋል፡፡
በተመሳሳይ በሰሜንሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ወደ ስራ መመለሳቸውንና ለቀናት ተዘግቶ የነበረው የአዲስ አበባ ደሴ መስመር ለትራፊክ ክፍት መሆኑን የከተማዋ ነዋሪ አስረድተዋል፡፡
አንድ የጎንደር ከተማ የሀገር ሽማግሌ አንዳንድ የብዙሐን መገናኛ ተቋማትና ግለሰቦች የተጋነነና ያልተደረገ ነገርን እንደተደረገ አድርገው በመዘገብ ህዝብን እያደናገሩ በመሆኑ ሊጠነቀቁ እንደሚገባ አሳስበዋል
የኢትዮጵያ ሰብዐዊ መብት ኮሚሽን ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች መኖራቸውን ጠቁሞ በህግ ማስከበር ሰበብ የሰብአዊ መብቶች እንዳይጣሱ አሳስቧል፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በበኩሉ መንግስት ችግሮችን ለመፍታት ውይይትን እንዲያስቀድም ጠይቋል፡፡
ዓለምነው መኮንን ታምራት ዲንሳ
በትግራይ በጊዚያዊ አስተዳደሩና በትህነግ መካከል የስልጣን ሽኩቻ ውጥረቱ ከሯል፤ አንድ መኮንን ተገደሉ
በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርና በትህነግ መካከል ያለው የስላጣን ሽኩቻ ተካሮ አንዱ በአንዱ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻው በግላጭ እየተካሄደ ከመሆኑም አልፎ ጎራ ለይተው እስከመገዳደል እንዳይደረስና የተገኘው አንጻራዊ ሰላም እንዳይደፈርስ ብዙዎቹ የክልሉ ነዋሪዎች ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። አንድ…
የአባይ ድልድይ ተመረቀ፤ ፋኖ ኢላማውን የጠበቀ ጥቃት ሰነዘርኩ አለ፤ አብይ አሕመድ “መገዳደል ይብቃ” አሉ
በተመረጡ ቦታዎች፣ የግልና የመንግስት ተቋማት ላይ ቦንብ ማፈንዳቱን ፋኖ አስታወቀ። ይህን ያስታወቀው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የአባይ ድልድይን ለመመረቅ ወደ ባህር ዳር እንዳይመጡ ለ”ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ” በሚል በተለያዩ ቦታዎች ቦንብ ማፈንዳቱን ሃላፊነት ወስዶ ባስታወቀበት ወቅት…
ኢትዮጵያ በአሜሪካ የሚኖሩ “ተፈላጊዎች” ተላልፈው እንዲሰጧት ጥያቄ አቀረበች
አሜሪካ ተቀምጠው የኢትዮጵያን ሰላም የሚያውኩ ተፈላጊዎችን ሀገሪቱ አሳልፋ በመስጠት ትብብር እንድታደርግ የፌደራል ፖሊስ መጠየቁ ተገለጸ። በጀርመን በተመሳሳይ ስራ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ኢትዮጵያ በአሜሪካ የሚኖሩ “ተፈላጊዎች” ተላልፈው እንዲሰጧት ጠየቀች፤ ኤምባሲው ንግግር መደረጉን አስታውቋል የኢትዮጵያ ፌደራል…
Are Tigray mercenaries fighting in conflict-ravaged Sudan?
Mercenaries from Ethiopia’s Tigray People’s Liberation Front are fighting alongside Sudanese army regulars against fighters of the Rapid Support Forces (RSF), the paramilitary group is claiming. The RSF which has been battling soldiers of the Sudanese armed forces for control of the country since April last year refers to ‘documented evidence’ of mercenaries from Tigray…
Sudan’s RSF Accuse Tigray People’s Liberation Front of Backing SAF
Sudanese warring party Rapid Support Forces has officially accused the Tigray People’s Liberation Front Fighters of fighting in Sudan in support of the Sudanese Armed Forces (SAF). Civil war broke out in Sudan in April last year involving Rapid Support Forces (RSF) led by Hamdan Dagalo and Sudanese Armed Forces (SAF) led by military chief…
Ethiopia Working To Secure New Development Bank Membership
The Ministry of Foreign Affairs disclosed that Ethiopia is working hard to become member of BRICS’ New Development Bank. In a media briefing regarding the country’s diplomatic activities over the week, Spokesperson of the Ministry Nebiyu Tedla, indicated that Ethiopian delegation led by State Minister of Foreign Affairs Ambassador Mesganu Arga participated in the consultation…