Site icon ETHIO12.COM

ኢትዮጵያና እስራኤል የኮቪድ- 19 ክትባትን በጋራ ሊያመርቱ መሆኑ ተገለጸ


ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኮቪድ- 19 ክትባትን በጋራ በኢትዮጵያ ሊያመርቱ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ፣ ምክትል አምባሳደር ኦር ዳንኤሊ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በጤናው ዘርፍ አብሮ ለመስራት ላይ በማተኮር ውይይት አድርገዋል።

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በኢትዮጵያ የኮቪድ- 19 ክትባት በጋራ ለማምረት በሚቻልበት ሁኔታ፣ የአቅም ግንባታ፣ የጤና ዘርፍ ኢንቨስትመንት እና በሁለቱ አገራት ጤና ሚኒስቴር መካከል ትብብር ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት አድርገዋል። EBC.

Exit mobile version