LATEST
ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል በመጥረቢያ የገደለችው 18 ዓመት ፅኑ እስራት ተወሰነባት
ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል ምክንያት የሶስት ልጆቿን አባት በመጥረቢያ በመምታት የገደለችው ግለሰብ በ18 […]
ህወሃትን እያስፈራው ያለው የልማት ዜና !
ፖለቲካ ባብዛኛው የትርክት የበላይነትን narrative control የመቆጣጠር ስራ ነው። ትርክቱን መቆጣጠር ስትችል የሀገር ውስጥ ፖለቲካውም […]
አምቡላንስን ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሲጠቀም የተገኘ አሽከርካሪ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ
የመንግስት አምቡላንስን ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሲጠቀም የተገኘ አሽከርካሪን በ8 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የምዕራብ […]
የካይሮ የ ‘ኢንዱስትሪ -ድርቅ’ ትርክት
የዓባይልጅ ግብፃዊ የውሃ ምህንድስና ፀኃፍት ምሁራዊ ውሸተ-ዜና ከሚቆጣጠሩት በላይ ተምታቶባቸዋል።የቀደሙ አመታት ትርክታቸውን ትተን ከወራት ወዲህ […]
አቶ ምትኩ ካሳ ላይ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰረት በፍርድ ቤት ተወሰነ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የቀድሞው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር አቶ […]
ሚኤሶ -ከሴፍትኔት እርዳታ ጠባቂነት ወደ ስንዴ አምራችነት
ይህ በምዕራብ ሀረርጌ ሚኤሶ ወረዳ ተንጣሎ የሚታይ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ ነው። የአካባቢው አርብቶ […]
በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የተመዘገበ ሌላኛው አንፀባራቂ የድል
“የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይ ኃይል ማመንጨት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የተመዘገበ ሌላኛው አንፀባራቂ የድል […]
በዳኝነት ስርዓቱ ውስጥ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያግዝ ስትራቴጂ
በዳኝነት ስርዓቱ ውስጥ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያግዝ ስትራቴጂ ማዘጋጀቱን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ […]
ተጋድሎ በደጎሎ
ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት የውጪም ሆነ የውስጥ ጠላቶች ሲያጋጥሟት ዜጎቿም በአንድ አይነት አስተሳሰብ እና በአንድ […]
ኢትዮጵያ የምትፈርሰዉ ወልቃይት-ጠገደረ በወያኔ እጅ ከገባ ብቻ ነዉ!
አገራችን ኢትዮጵያ በወቅቱ ህልዉናዋን የሚፈትኑ በርካታ ሳንካዎች አጋጥመዋታል። ስጋቱ ደግሞ ከዉጭና ከዉስጥ የተናበበ ሁኖ እናገኘዋለን። […]