ETHIO12.COM

የኢትዮጵያ አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ለሴኔተር ጅም ኢንሆፍ በዲያስፖራ ስም የምስጋና ደብዳቤ አስገብቷል

UNITED STATES - SEPTEMBER 17: Sen. James Inhofe, R-Okla., speaks at the FRC's Values Voter Summit in Washington on Friday, Sept. 17, 2010. (Photo By Bill Clark/Roll Call via Getty Images)

ካውንስሉ በዚህ ደብዳቤው፤ በቁርጥ ቀን ከእውነት ጋር አብረው ስለሆኑ እናመሰግናለን ሲል ገልጿል።

ሴናተት ጂም ኢንሆፍ ከሰሞኑ በአሜሪካ ሴኔት ቀርበው ስለኢትዮጵያ እውነት ንግግር ያደረጉ ሲሆን፤ የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የጣለው ማዕቀብ ትክክል እንዳልሆነ እና መንግስትን ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በእኩል አይን መመልከቱም ተገቢነት የጎደለው መሆኑን ማስረዳታቸው ይታወሳል።

Exit mobile version