Site icon ETHIO12.COM

የህወሓት ‘ቀጣይ ዕቅድ’ አፈትልኮ ወጣ

 “የሚከተለው ፅሁፍ ከትግረኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ የዲጂታል ወያኔ ሚስጥራዊ እቅድ ነው”

በዚህ መሠረት፣

ወዘተ እያደረግን የማያቋርጥ የጠላታችንን ገመና በማጋለጥ ልንጠመድ ይገባል

በዚህ ዋና አላማ ከተስማማን ደግሞ ከዚህ የጠለቀ ዝርዝር ሀሳብ ተወያይተን  ማቅረብ ይገባናል። ሌላ ዝርዝር የዳበረ ሀሳብም ሊመጣ ይገባል።

በሁሉም ሳምንታት መረሳት የማይገባቸው ዋና ዋናዎችን ደግሞ…

ጠላቶቻችን ሁሉ ጊዜ በመከላከል ቦታ እንዲሆን (ዲፌንስ ማድረግ ላይ እንዲጠመዱ) ሁል ጊዜም ጨፍጫፊ መሆናቸውን አለም በደንብ እንዲያውቅ ማድረግ ይገባናል።

እዚህ ላይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ግን፣ ጠላቶቻችንን ለይተን መምታት ላይ ነው። እዚህ ላይ ለይተን ልንመታቸው የሚገባው የአማራ ልሂቃንን በተለይም #የጎንደር ልሂቃንን ለብቻቸው ነጥለን ልንመታቸው ይገባል። ከዚህ ጀምሮ ጎን ለጎን ይህንን አያይዘን መሄድ በጣም ይገባናል

በዚህ ጉዳይ በተለይ የቲኤሜች (Tigrai Media House) ቴሌቪዥን ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል። “ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያን” እያልክ ሁልንም ሰው ጠላትህ ማድረግ አይገባም”አምሐራ” እያልክ ብቻም መሄድ አደጋው ብዙ ነው። “በኢትዮጵያ ስም የሚሸቅጡ የጎንደር ልሂቃን” በማለት ጠላትህን ነጥነት መውቃት ነው የሚገባህ። ነገር ግን በአለም ሚዲያ ፊት ጠላታችን አድርገን የምናቀርባቸው የኢትዮጵያ እና የኤርትራን መንግስታን እንዲሁም አማራን ነው ታርጌት ማድረግ ይገባል።

የዝግጅት ክፍሉ – ጽሁፉ ከማህበራዊ ሚዲያዎች የተገኘ መሆኑንን ጠቅሶ ወቅቱን ታዛቢ በማድረግ አንባቢያን የላኩልን ነው።

Exit mobile version