ETHIO12.COM

የአሸባሪው ህወሓት አዋጊ ሌ/ኮ ገብረህይወት በጋሳይ ግንባር በደረሰበት ሽንፈት እጁን ለመከላክያ ሰራዊት ሰጠ

በጀግናው መከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ሀይል፣ የአካባቢው ሚሊሽያ እና በክልሉ ህዝቡ የተቀናጀ ጥምረት የጠላት ሐይል ተመክቶና ተመትቶ ሙትና ቁስለኛው እየሆነ እንደሆነ የክልሉ ኮምንኬሽን ቢረ አስታውቋል።

የህወሓቱ ሌ/ኮሎኔል ገ/ህይወት ገ/አላፍ ከጋሳይ ግንባር የወገን ጦር መድረሻ ሲያሳጣውና ሽንፈቱን ሲከናነብ እጁን ለመከላክያ ሰራዊት ሰጥቷል::ሌ/ኮረኔል ገ/ህይወት 4 የተለያዩ መታወቂያዎችን ፍተሻ የተያዘበት ሲሆን በተጨማሪም በአሀሽ የተለወሰ ብስኩቶችንም ይዞ ተገኝቷል።

ሎ/ሎኔል ገ/ህይወት በርከት ያሉ የባንክ አካውንቶችም ይዞ መገኘቱ ሲታወቅ፤ በተደረገላቸው ቃለ መጠይቅ ጦራቸው እንደተበተነ ተስፋ እንደቆረጡ ስርዓት የማፍረስ ተልዕኮ እንደያዙ አስታውቀዋል።

ሰበር ዜና!

ናይ ፋሽስት ወያነ ኮሎኔል ብኃይልታት ጀጋኑ አምሓራይ ከባቢ ደቡብ ጎንደር ብግንባር ጋሳይ ተማሪኩ። ጋሳይ ከተማ ሙሉእ ብሙሉ አብ ትሕቲ በመከላኸሊ ሠራዊትን፣ ኃይሊ አምሓራን፣ ምልሻታትን ፋኖን አማራ ኣትያ። ጀግና ተጋዳላይ ጀግና ተጋዳላይ፣ኮሎኔል ማራኺ ወዲ አምሃራይ!

Exit mobile version