Category: law

ዜና ሌብነት – ደህንነትን የሌብነት ዜና ዳር ዳር እያለው ነው፤ በማይወራረድ ብር ዘረፋ መኖሩ ተሰምቷል

ሌብነትን እንዲያመክን የተቋቋመው የፋይናንስ አገለግሎት ደህነንት ሃላፊ በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸው ይፋ መሆኑን፣ ቀደም ሲል በብሄራዊ ደህንነት የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ላይ የተከፈተውን ክስ ተከትሎ በአገር መረጃና ደህንነት አገልግሎት…

በኦሮሚያ በሌብነት ጉዳይ አናቱ ተፈርቷል፤ በ289 ሺህ ካሬ.ሜ.መሬት ላይ ማጣራት ተጀምሯል

ትህነግ ይከተል በነበረው “አበስብስ” የሚባል ለውጭ የተግኮረጀ ስልት በርካታ በስልጣን ላይ ያሉ ሃላፊዎች ከሌብነት የጸዱ እንዳልሆነ መረጃዎች ያረጋግጣሉ። በተለይ ኦሮሚያ ላይ ሌብነት ገሃድ እንደሆነ ማሳያዎችም አሉ። ሰሞኑንን ይፋ የሆነውን የሌብነት…

ከኮንደሚኒዬም ቤቶች ዕጣ ማጭበርበር ክስ በቀረበባቸው ላይ ዐቃቤ ህግ ምስክሮቹን ማሰማት ጀመረ

በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ ከኮንደሚኒዬም ቤቶች ዕጣ ማጭበርበር ወንጀል ጋር ተያይዞ ክስ ባቀረበባቸው 11 ተከሳሾች ላይ የዐቃቤ ህግ ምስክሮች ማሰማት…

በምስል የተደገፈ ጥቆማ ለEBC የደረሰ በማስመሰል ጉቦ የተቀበሉ ተቀጡ

በምስል የተደገፈ ጥቆማ ለEBC የደረሰ በማስመሰል ከውሀ አምራች ባለቤት 500 ሺ ብር ጉቦ የተቀበሉት በላቸው ጀቤሳ እና አለማየሁ ቂጥሶ በእስራት ተቀጡ የኢትዮጲያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ሀላፊ በላቸው ጀቤሳ…

ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ ግብይት የፈፀሙ በማስመሰል ሀሰተኛ ደረሰኝ የሰጡ ሁለት ግለሰቦች በእሰራት ተቀጡ

በሀሰተኛ መታወቂያ የወጣ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን በመጠቀም ግብይት ሳይኖር ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ ግብይት የፈፀሙ በማስመሰል ሀሰተኛ ደረሰኝ የሰጡ ሁለት ግለሰቦች እና በህገወጥ ተግባሩ ላይ የተሳተፈ ግለሰብ በእስራት መቀጣታቸውን የአዲስ…

በጉራጌ ዞን 41 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በዞኑ ከክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ያልተገባ እንቅስቃሴ አድርገዋል የተባሉ 41 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ክልሉ አስታውቋል፡፡ የደቡብ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣…

ህፃን መጥለፍ 10 ሚሊዩን ብር ሲጠይቁ በነበሩ ሶስት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ህፃን ሳሙኤል ዩሃንስ ይዘው በመሰወር 10 ሚሊዩን ብር ሲጠይቁ በነበሩ ሶስት ግለሰቦች ላይ…

በእነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል ክስ ለ5ተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

በነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች ያቀረቡት የሕገ መንግስታዊ ትርጉም ጥያቄዎች ከፌደራል የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዬ መልስ ባለመቅረቡ ምክንያት ለ5ኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል። ተለዋጭ ቀጠሮውን የሰጠው…

የኢኮኖሚ ወንጀሎች ፍሬ የሆኑ ንብረቶችን ማስመለስ

ወንጀሎቹ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ እና ለህዝብ አገልግሎት እና ለተለያዩ መሰረተ ልማት መዋል የሚችሉ ሀብቶችን የሚቀሙ እንዲሁም የኢኮኖሚ ስርዓቱን የሚያዛቡ ናቸው፡፡ ከዚህ አንፃር በአለም ባንክና በተ.መ.ድ የእፆችና ወንጀል…

በጋምቤላ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ

ከኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን ጋር በመቀናጀት በጋምቤላ ከተማ በሰላማዊ ዜጎችና የጸጥታ አካላት ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል፤ በንብረት ላይም ጉዳት አድርሰዋል ተብለው ክስ የተመሰረተባቸው 9 ተከሳሾች የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ…

በራይድ ታክሲ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያንና የከባድ ውንብድና ወንጀልን በተመለከተ የተጣሩ የምርመራ መዛግብትን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

የፕሬስ መግለጫ በራይድ ታክሲ የትራንስፓርት አገልግሎት በሚሰጡ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያንና የከባድ ውንብድና ወንጀልን በተመለከተ የተጣሩ የምርመራ መዛግብትን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ በራይድና በሌሎች የትራንስፓርት አገልግሎት ድርጅቶች አማካኝነት የሚሰጡ የትራንስፖርት አገልግሎቶች…