የትግራይ ወራሪ ኃይል እስካሁን የአማራ ልሂቅ ነው ጠላቴ ሲል ቆይቷል። በቅርቡ የትግራይ ወራሪ ኃይል ለከፍተኛ አመራሩ ያዘጋጀው ሰነድ ሾልኮ ወጥቷል። የዚህ ሰነድ ከገፅ 5 ጀምሮ የኦሮሞን ልሂቅ የሚረግም ነው። አዲሱ ትምክተኛ ኃይል የኦሮሞ ልሂቅ ነው ብሎ ፈርጆታል። እስካሁን ባለመፈረጁ ስህተት መሆኑን አምኗል።
በጥቅሉ:_
1) በይፋ የማንናገረው ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር ላለመጋጨት እንጅ የኦሮሞ ልሂቅ ሊያጠፋን ቆርጦ ተነስቷል
2) ለቀጣይ የትግራይ ዕጣ ፈንታ ስግብግብና እንደ አዲስ ትምክተኝነት የጀመረው የኦሮሞ ፖለቲከኛ ደንቃራ ነው።
3) የኦሮሞ ፖለቲከኛ ላይ ግልፅ አቋም ካልያዝን እንከስራለን ወዘተ የሚል ይገኝበታል።
- የትግራይ አመራሮች ከፌደራል መንግስት ጋር ያደረጉት የተለየ ስምምነት አለ?
- ሶማሌላንድ የባህር በር ስምምነቱ በሁለት ወር ውስጥ ይቋጫል አለች፤ “መንግስት ውሉን ትቶታል” አቶ ኤሊያ መሰረት
- የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር የሙስና ወንጀል ለተጠረጠሩ በስር ፍ/ቤት የተሰጠ ዋስትና ፀናላቸው፤ ከአገር አይወጡም
- መንግስት ስድተኞችን አልቀበልም በማለቱ የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ ጊዜያዊ የቪዛ ገደብ ጣለ
- “ሰራ ሰራ አድርጌ ቶሎ እመለሳለሁ” ሚሊየነሩ የሸኔ የ”ነጻነት” ታጋይ ወደ ጫካ ሲገባ ስንብት ላይ የተናገረው
- ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያና የደኅንነት ስጋት – አቅራቢ፣ ፈላጊ፣ ነጋዴ፣ ደላላ ተገናኙና መደበኛ ገበያ ሆነ!
- ምን ያክል ተዘጋጅተናል? ጥድፊያ አገር አልባ ለመሆን !! ህጻናቱ ምን አጠፉ?