Site icon ETHIO12.COM

የህውሃት ጦር አዋጊዎች ሚስጢር

የህውሃት ጦር አዋጊዎች ሚስጢር
 
77 —-79 አለህ 79-79-97-97

*አለሁ
*79 አለህ
*አለሁ
*ለ99 እነግረዋለሁ ስሙኝ ትላንት የተደረገ መጥፎ ነገር ሁላቹሁም እንድታውቁት ነው::
*እሺ

ሸለቆው አከባቢ ያሉ ቤቶችን በሙሉ እየበረበሩ ነው::ስለዚህ እየመራን አይደለንም አካሄዳችንም በደምብ አድርገን እንፈትሽ ይሄ አደጋ  ነው በጣም አደገኛ ነው ::

በጣም የሚያስገርም ነው ከአንድ ቤት ትላንት ከእግሩ ላይ ጫማውን አስወልቀው የወሰዱ ታጋዮችም ጭምር አሉ ::
ትላንት ሙሉ ቀን ነው ቤቶቹ  ሁሉ እየበረበሩ የዋሉት::
የሰው ሃይላችሁን ዙራቹሁ አረጋግጡ አለበለዝያ እኔ እያዞርኩ እርምጃ እወስዳለሁ ::

እቺን አሁን ተግብሯት እየዞራቹሁ ::

ይሄ 98 ተረድተሀኛል 89 ተረድተሀኛል 65 ተረድተሀኛል 94 ተረድተሀኛል እሺ 79

የማን መሆኑን እናሳያቹሃለን :: በጣም የሚያሳዝን ስራ ነው እየተሰራ ያለው ::

ከራበዉ ቢኮራመትም ቢሞትም ጭምር ከዚህ በላይ ግን ለትግራይ ህዝብ ሓዘን ልተውለት ተገቢ አይደለም ::

አሁንም  በመንደሮች እየተበታተነ ነው:: በደምብ እዩት ሌላ ስራ የላቹሁም ከበታቻቹሁ ያለውን አደራጁት ::ከአዛዦች ውጭ ሁሉም ይሰማራ ይሂድ ::

ምክትሎቹ ከናንተጋ ያሉት ከአዛዦች ጋር ከበታቻቸውም እየተረዳዱ እያንዳንዱ በቦታው እንዳለ አረጋጣቹሁ ሪፖርት አድርጉ ::

ሪፖርት እፈልጋለሁ አሁን

ካልሆነ እንደ መጥፎ የሆነ እንሰሳ በየቦታው እየተዞረ መጥፎ የሆነ ስራ ነው እየተሰራ ያለው ይሄንን በፍጥነት አውርዱት አሁን::

https://videos.files.wordpress.com/ZXSQdVOX/wp-1664118715194.mp4

79 ወስጃታለሁ

91 አላገኘሁትም
-አንተ ልጅ-እየነገርኩህ ነው:: እየገደላቸው ነው!
-የለም አሁን እንዳትገድሉ  እጃቸውን ሊሰጡ ከፈለጉ እጃቸውን ይስጡ!  እጅ ሊሰጡ የነበሩትን ሁሉቱንም አሁን ገደላቸው::
-እባካቹሁ ኪሳቸውን ፈትሹ:
እሱን ይዘው እንዳይማረኩ! እየነገርኩህ አይደል መጥፎው እያልኩህ እኮ ነው::
ከማዶችን ያለው ማነው?

Via Wasu telegram

Exit mobile version