- አቶ አወሉ አብዲ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት
- አቶ ፍቃዱ ተሰማ በጨፌ ኦሮሚያ የመንግስት ተጠሪ
- ዶ/ር ግርማ አመንቴ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የመንግስት ሀብት
- ወ/ሮ መስከረም ደበበ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ሀላፊ
- አቶ አዲሱ አረጋ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኦሮሚያ ከተሞች ክላስተር አስተባባሪ
- አቶ አብዱረማን አብደላ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኦሮሚያ ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ
- አቶ አብዱልአኪም ሙሉ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ
- አቶ አበራ ወርቁ የኦሮሚያ እርሻ እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሀላፊ
- ወ/ሮ አዱኜ አህመድ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቢ ህግ
- አቶ ሻፊ ሁሴን የኦሮሚያ ፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ
- ኢንጂነር ሚሊዮን በቀለ የኦሮሚያ ውሀ እና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ
- አቶ ቶሎሳ ገደፋ የኦሮሚያ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ
- አቶ አበራ ቡኖ የኦሮሚያ ሚኒሻ ፅ/ቤት ሀላፊ
- ወ/ሮ ሳሚ አብደላ የኦሮሚያ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ
- አቶ ጉዮ ገልገሎ የኦሮሚያ ቤቶች እና ከተማ ልማት ቢሮ ሀላፊ
- አቶ አህመድ እድሪስ የኦሮሚያ የስራ እድል ፈጠራ ቢሮ ሀላፊ
- ወ/ሮ ሀዋ አህመድ የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ ሀላፊ
- ዶ/ር መንግስቱ በቀለ የኦሮሚያ ጤና ጥበቃ ቢሮ ሀላፊ
- ወ/ሮ ሰአዳ ኡስማን የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዚም ቢሮ ሀላፊ
- አቶ ጉታ ላቾሬ የኦሮሚያ መሬት አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ
- ወ/ሮ መሰረት አሰፋ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ሀላፊ
- ዶ/ር ተሾመ የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንደስትሪ ቢሮ ሀላፊ
- ኢንጂነር ሔለን ታምሩ የኦሮሚያ መንገዶች እና ሎጂስቲክስ ቢሮ ሀላፊ
- ዶ/ር ቶላ በሪሶ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ
- ዶ/ር ኢንጂነር መሳይ ዳንኤል የኦሮሚያ መስኖ እና አርብቶ አደር ቢሮ ሀላፊ
- ወ/ሮ ጀሚላ ሲምቢሮ የኦሮሚያ ሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ቢሮ ሀላፊ
- አቶ አራርሶ ቢቂላ የኦሮሚያ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ
- አቶ ሀይሉ አዱኛ የኦሮሚያ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
- አቶ ሁሴን ፈይሶ የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ቢሮ ሀላፊ
- ዶ/ር አብዱልአዚዝ ዳውድ ፡- የእቅድ እና ልማት ኮምሽን ኮሚሽነር
- አቶ ጌቱ ወዬሶ ፡- የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት እና ካቢኔ ምክር ቤት ሀላፊ
- ወ/ሮ ኮኮቤ ዲዳ፡- የኦሮሚያ ልማት ድርጅቶች ቢሮ ሀላፊ በመሆን ተሹመዋል፡፡
Via OBN