Category: POLITICS

በምርጫው ካሸነፍኩ የአርሶና አርብቶ አደሩን ኑሮ የሚያሻሽሉ አሰራሮች እተገብራለሁ – አብን

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ካሸነፈ የአርሶና አርብቶ አደሩን ኑሮ የሚያሻሽል የገጠር ሽግግር እንደሚተገብር አስታወቀ። ፓርቲው የ2013 የምርጫ ማኒፌስቶ ሰነዱን ዛሬ አስተዋውቋል። ማኒፌስቶው የኢትዮጵያን ነባራዊ የምጣኔ ሃብት፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ጉዳዮች በመዳሰስ ለችግሮች መፍትሄና የወደፊት አቅጣጫዎችን ያካተተ ነው ተብሏል። የፓርቲው የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ በጤና፣ […]

6ኛው ብሔራዊ ምርጫን በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ በግንቦት 2013 የሚካሄድ ሲሆን፣ ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል። ይህ በጉጉት የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምርጫ በሀገራችን የሚካሄደው የመጀርሪያው ነጻ እናፍትሐዊ ምርጫ ይሆናል ተብሎ ይታመናል። ከ2010 ዓ.ም. አንስቶ በማስተዳደር ላይ የሚገኘው አመራር የፖለቲካውን ምኅዳር ለማሳፋት እና ዴሞከራሲያዊእና እውቀት ተኮር የሆነ ምቹ ከባቢ እንዲኖር ለማስቻል […]

ፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ተፎካካሪ ፖርቲዎችን ማከራከር ጀመረ

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው የመጀመሪያው የፓርቲዎች የክርክር መድረክ በፌዴራሊዝም እና ብዝሃነት ላይ በማተኮር በዛሬው እለት ተካሂዷል። በክርክር መድረኩ ላይ የብልፅግና፣ ኢዜማ፣ ህብር ኢትዮጵያ እና መኢአድ አመራሮች የፓርቲዎቻቸውን አቋም አንፀባርቀው ነው ክርክሩን ያደረጉት። ብልፅግና ፓርቲን በመወከል የተገኙት አቶ ፍስሃ ይታገሱ፤ ህወሃት ልዩነትን መሰረት ባደረገ ትርክት የፌዴራሊዝም ምሰሶ የሆኑትን ራስን […]

በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፖለቲካ ፓርቲዎች የክልሉን ሰላምና ገፅታ በሚገነባ መልኩ ሰላማዊ ምርጫ እንደሚያካሂዱ ገለጹ

በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፖለቲካ ፓርቲዎች የክልሉን ሰላምና ገፅታን በሚገነባ መልኩ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ:: በክልሉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተጠቆመ:: የሶማሌ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ በደል በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ የሶማሌ ክልል ሕዝብ ለ27 ዓመታት በፖለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ […]

«የኢትዮጵያ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለውጥ ባያገኝ ኖሮ ሀገሪቱ ወዳልተፈለገ ሁኔታ የምትሄድበት አጋጣሚ ይፈጠር ነበር» ዶክተር ነመራ ገበየሁ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

ለምለም መንግሥቱ ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በኢትዮጵያ በነበረው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ብዙ ሥራ በሳንካዎች የተሞላና ሀገሪቱንም በሚፈለገው የኢኮኖሚ ዕድገት ደረጃ ላይ እንዳላደረሳት በተለያየ ጊዜ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።እየተንከባለለ የመጣው ችግርም ሀገራዊ ለውጡ ላይ ጫና ማሳደሩ ይታወቃል።ያለፉት የኢኮኖሚ ችግሮች በሀገራዊ ለውጡ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ፣ባለፉት ሶስት የለውጥ አመታት በዘርፉ የተመዘገቡ ውጤቶችና ቀጣይ አቅጣጫ […]

በንፁኃን ደም መነገድ ይቁም! በንፁኃን ደም መነገድ ይቁም! በንፁኃን ደም መነገድ ይቁም!

ኢትዮጵያ ውስጥ የንፁኃን ዕልቂት የሚቆመው መቼ ነው? ይህንን መረን የለቀቀ ፍጅት ከማውገዝና ሐዘን ከመቀመጥ በዘለለ፣ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም እንዴት ያቅታል? የወገኖቻችን ዕልቂት በአራቱም ማዕዘናት አልቆም ብሎ ድንጋጤ፣ ሐዘን፣ ተስፋ መቁረጥና ንዴት ሲፈራረቁ ከየት ወዴት እየተሸጋገርን ነው ተብሎ መጠየቅ የለበትም ወይ? በአንድ ሥፍራ የሚፈጸም ፍጅት ከንዴትና ከቁጭት አልፎ፣ […]

“አብቁተ የአንድነታችን፣ የመተባበራችን እና የስኬታችን መገለጫ ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር

የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክ እንዲሸጋገር ከባለአክስዮኖች ጋር በባሕር ዳር ውይይት እያደረገ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አብቁተ አሁን ያስመዘገበው ውጤት ከስኬቶች ሁሉ ትልቅ ስኬት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አብቁተ “የአንድነታችን፣ የመተባበራችን እና የስኬታችን መገለጫ ነው” ብለዋል አቶ አገኘሁ፡፡ የአማራ ክልል ያለውን ተፈጥሮአዊ፣ […]

የአማሪካና የቻይና ትንቅንቅ

በዓለም ላይ ሰዎች በተደራጀ መንግሥት መተዳደር ከጀመሩበት ጊዜ አንሥቶ፣ መንግሥታት በሆነዉም ባልሆነዉም ሲፋለሙ መኖራቸዉን ታሪክ ይነግረናል። እንዲያዉም ታሪክ ራሱ የጦርነት ማስታወሻ ነው። ጦርነት በዉስጡ ያልያዘ የታሪክ መጽሐፍ እንደ አልጫ ወጥ ነው እሚቆጠረዉ፤በዓለም ዘንድ። የሃያኛዉ ክፍለ ዘመን ታሪክ በሦስት ወይም አራት አበይት ክስተቶች ሊጠቃለል ይችላል፦ አንደኛዉና ሁለተኛዉ የዓለም ጦርነቶች፣ቀዝቃዛው […]

“እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ መንግሥት ኮሮጆ አይሰርቅም” ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

መንግሥት በምርጫ ዙሪያ በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ካድሬ እስካለፈው እሑድ ድረስ ማሠልጠኑን፣ ማክሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. በተካሄደው የአዲስ ወግ ውይይት ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተናግረው፣ ዘንድሮ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው አገራዊ ምርጫ ፓርቲያቸው ብልፅግና ከተሸነፈ ሥልጣን ለማስረከብ ዝግጁ መሆኑን አስታወቁ። “እንደ ብልፅግና ፓርቲ ከተሸነፍን ሥልጣን […]

`”የዲሞክራሲ ኤቀንቃኝ ነኝ” ባዩ ህወሃትና በለውጡ ሂደት የተመዘገቡ አንኳር ውጤቶች

በለውጡ ሂደት የተመዘገቡ አንኳር ውጤቶች በዴሞክራሲ ስም ምሎና ተገዝቶ ወደ ስልጣን የወጣው ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ “አብዮታዊ ዴሞክራሲና ልማታዊ ዴሞክራሲ” በሚል ርእዮት ስም ለ27 ዓመታት አገሪቷንና ህዝቧን እንዳሻው ሲያደርግ ቆይቷል። “አቀንቃኝ ነኝ” ባዩ ህወሃት ስልጣን በተቆናጠጠባቸው ዓመታት ውስጥ በስውርና በግልፅ በርካቶችን በሃሰት እየፈረጀ በመግደል፣ በማሰርና በማሰቃየት ብዙ በደል ፈፅጽሟል። […]

በሀገራችን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን ማንነት ላይ ያተኮረ ግድያን በተመለከተ ከኢዜማ የተሰጠ መግለጫ

ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ዜጎች በማንነታቸው እየተለዩ በአሰቃቂ ሁኔታ በተደጋጋሚ ጥቃት ሲደርስባቸው ቆይቷል። በአጣዬና በሌሎችም አካባቢዎች ተመሳሳይ ድርጊቶች የተፈፀሙ ሲሆን ሁሉም ዜጎች በሕይወት የመጠበቅ እና በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች በነፃነት የመንቀሳቀስ፣ ኑሮ የመመስረት እና የመሥራት ሰብዓዊ መብት እንዳላቸው በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት […]

«በጎና ቀና ህልም ይዞ የመጣው ለውጥ ስር በሰደደ ክፉ የከፋፍለህ ግዛው ሴራ ምክንያት የታሰበውን ያህል ስኬታማ ሊሆን አልቻለም»

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ብዙ ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት ስማቸው ይጠቀሳል። በተለይም ባለፉት 27 ዓመታት ህወሓት መራሹ ስርዓት በህዝቦች ላይ የሚፈፅመውን ግፍና በደል በይፋ በመቃወም፣ የቀረበላቸውን መደለያ አሻፈረኝ በማለትና እስከ ትጥቅ ትግል ድረስ ለነፃነት ሲሉ በከፈሉት ዋጋ በብዙዎች ዘንድ ከበሬታ ያተረፉ ናቸው ። ለውጡን ተከትሎ በተፈጠረው እድል […]

በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአብን የተሰጠ መግለጫ፤» አብን ታሪካዊ ጥሪውን ያቀርባል»

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አጎራባች አካባቢዎች የጥላቻ ኃይሎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት በሕዝባችን ላይ መክፈታቸውን አረጋግጧል። በዚህም ምክንያት የበርካታ ወገኖቻችን ሕይወት ጠፍቷል፣ አካል ጎድሏል እንዲሁም ከፍተኛ ንብረት ወድሟል። ጥቃቱ የተከፈተውና እየተፈፀመ ያለው በመሀል የአማራ አካባቢዎች ቀደም ሲል በተደጋጋሚ ሲፈፀሙ የነበሩ ጥቃቶች ቀጣይ ክፍል ሆኖ ሲሆን […]

“የኢትዮጵያ ዳያስፖራ በአገሪቷ ላይ የተከፈተውን ተገቢ ያልሆነ ጫና ለመመከትእየሰራ ነው”

በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአገሪቷ ላይ የተከፈተውን ተገቢ ያልሆነ ጫና ለመመከት ጥረት እያደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ። መንግስት በትግራይ ክልል ከወሰደው የሕግ ማስከበር እርምጃ ጋር ተያይዞ ምክንያታዊ ያልሆኑ ዓለም አቀፍ ጫናዎችን በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠረ እየሰሩ ያሉ አንዳንድ አለም አቀፍ ተቋማትና መገናኛ ብዙሃን መኖራቸው […]

“የውጭ መገናኛ ብዙኃንና የዲፕሎማቶች የትግራይ ጉብኝት የጁንታውን ፕሮፓጋንዳ ሐሰትነት አረጋግጧል”ተፎካካሪ ፓርቲዎች

(ኢዜአ) የውጭ መገናኛ ብዙኃንና ዲፕሎማቶች በትግራይ ያደረጉት ጉብኝት የጁንታው ፕሮፓጋንዳ ሐሰት መሆኑን ማረጋገጡን የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ፡፡ አቶ የሺዋስ አሰፋ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/፣ ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን ከትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ እንዲሁም ዶክተር ያሬድ ተሾመ ከብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ የትዴፓ አማካሪ ኢንጂነር […]