Site icon ETHIO12.COM

OPINION – ቀጣይዋ ትግራይ = “ትግ-ሶቶ”

ፊት “ሁሉም ትግሬ ጦርነት ውስጥ ነው” እንዳለው ነው። ወይ ሞኞ! ለዚህ አፀፋው “ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀገሩን ለመታደግ ጦርነት ውስጥ ነው”። በየትም ቦታ በምንም ሁኔታ ያሉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የእናት ሀገራቸው ዘብ ሆነው ተሰልፈዋል። ከትግሬ ወራሪ ጋር የሚጠፋፋ እንጅ የሚስተሃቀር ፍላጎት የላቸውም። በነገዋ ኢትዮጵያ አንድ የትግሬ ለማኝ ከመቀሌ ተነስቶ ለልመና በመላ ኢትዮጵያዊያን በር ቢዞር አኮፋዳውን ስለመሙላቱ እጅጉን እጠራጠራለሁ!!

የሆነው ሆኖ ጠላት በጦርነቱ እንደማያሸንፍ ያውቀዋል። ፍላጎቱ (የኮሪደሩን ቅዥት እርሳውና) በቻለው መጠን አማራንና አፋርን ማጥፋት፣ ከሆነለት በኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶች ተንጠልጥሎ ሀገር ማፍረስ ነው። “አቻ መውጣት” ነው። ጠላት ትግራይ ተስፋ ቢስ ነች የሚል ግምገማ ከያዘ ቆይቷል፣ አሁን የሞት ሽረቱን “አቻ ለመሆን” ነው ገቢረ-ጉንዳን የሆነው። ግና የዛለ ክንድ ያለው በመሆኑ ዕድሜው የጉንዳን እግር ያህል እንኳ አይረዝምም። በአጠረ ጊዜ ቃታ የመሳብ አቅም ጨርሶ አይኖረውም። ያኔ ከዛሬ በከፋ ለነገ ማኅበራዊ ውርደት ቋሚ የሕይወት ምዕራፉ ይሆናል። ሂሳቡም እጥፍ እንደሚወራረድ አትርሳው!!

የትግሬ ልሂቅ ሆይ! የመረጥከውን መኖር ተፈጥሯዊ መብትህ ነው። ተፈጥሮ ግን ሕግ አላት፤ የእጅህን ታገኛለህ! በመከራም ሆነ በዋይታ ውስጥ ስትኖር ያንተ ብቻ ሳይሆን የነገ የትውልድ ዕጣ ፈንታህን በጨፈገገ የህይወት ምዕራፍ ውስጥ መመልከትህ አይቀሬ ነው። ይህን ለማረም ደግሞ ጊዜው ረፍዷል!! ምናልባትም ማረም የሚችሉት ሲበደሉ የኖሩት ቋንቋና ኃይማኖት የማይለያያቸው መላ ኢትዮጵያዊያን ናቸው። ኢትዮጵያዊያን ደግሞ የህልውና ዘመቻ ላይ ናቸው። ከሆነልህ ባለህበት እጅ ስጥ! እምቢ ካልክ የሲዖል ትኬት ይቆረጥልሃል።

ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ኢትዮጵያን ብለው የማይተካ ሕይወታቸውን ለገበሩ የቁርጥ ቀን ልጆች!

ሙሉአለም ገ/መድህን (ርዕስ፤ ሲያንስህ ነው!!)


Exit mobile version