Site icon ETHIO12.COM

የመከላከያ ስራዊትና የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖ የሳምሪን ክንፍና የሱዳን ጦር ሙሉ በሙሉ ደመሶ አካባቢውን ተቆጣጣረ

ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት
የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖ
ወደኢትዮጵያ ግዛት በሀይል ለመግባት የሞከረውን የሱዳን ጦር ሙሉ በሙሉ በመደደምሰስ አካባቢውን ተቆጣጣረ

ከለሊቱ 3 ሰአት ጀምሮ እስከ ጧት 2 ሰአት ድረስ በደተረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ከ15ሺ በላይ የሆነውን የሳምሪን ክንፍ ሽፋን ሰቶ ወደኢትዮጵያ ለመግባት ከሞከረው የሱዳን ቀዛል ብርጌድ ጋር አብሮ በመደደምሰስ አካባቢውን ተቆጣጥረውታል። ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊትና በሊግድ ግንባር የመጣውን ሀይል ቀጥቅጥ በመመለስ
አካባቢውን ሲቆጣጠር፣ በበአከር ግንባር የመጣውን ሀይል ደሞ የአማራ ልዩ ሀይል ሚኒሻና ፋኖ ቀጥቅጠው በመመለስ ሁለቱም በጋራ የባዕከርና የሉግዲ አካባባቢዎች ተቆጣጥረውታል።

10 ሰአት ሙሉ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ከተደረገ ቡኋላ የጥላት ሀይል ሙትና ቁስለኞቹን ይዞ መሄጃ እከሚያጣ ድረስ በመደምሰስ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የሱዳን ወታደሮች፣ የሳሚሪ ሀይሎች፣ የቤንሻንጉል ነፃ አውጭዎች፣ የቅማንት ሀይሎችን ማርከዋል።

የጥላት ሀይል ከሂዎት የተረፉ ቁስለኞቹን
በመልቀም ወደ ሀገዳሪፍ ሆስፒታልና
ወደ ካርቱም ሆስፒታል ሲያመላልስ መዋሉን ከአይን እማኞች ያገኘሁት መረጃ ያረጋግጣል።

ውጊያውን በተመለከተ ከሱዳን በኩል እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም። የገዳሪፍ ግዛት አስተዳደር ብቻ የኢትዮጵያ ጦር እሳት ሲያዘንብብን አደረ ብሎ በአካባቢው በሚገኘው ሬድዮ ላይ የተናገረ ቢሆን የመንግስትና የግል ሚዲያዎች ግን ስለዚህ ነገር ምንም ነገር አላሉም።

ከኢትዮጵያ በኩል እስከዚህ ሰአት ድረስ ምንም የተባለ ነገር የለም።

ሱሌማን አብደላ

Exit mobile version