Site icon ETHIO12.COM

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደረገ

የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራንን ጭኖ ወደ ዶዶላ በመጓዝ ላይ የነበረው የግቢው ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ ገደል በመግባቱ በተከሰተው የትራፊክ አደጋ አሰቃቂ አደጋው ህይወታቸው ላለፈ 20 መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደረገ

ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተገኘው መረጃ ራቅ ካሉ አካባቢዎች መጥተው በተቋሙ ሲያስተምሩ ለነበሩና በትላንትናው በአሰቃቂ አደጋው ህይወታቸው ላለፈ መምህራን የአስክሬን ሽኝት አድርጓል።
በአደጋው የተጎዱ ሰዎችም ወደ አዳባ፣ ዶዶላ እና ሮቤ ሆስፒታሎች ተወስደው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር አህመድ ከሊል ተናግረዋል፡፡

Exit mobile version