Tag: home
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሌላ መንገድ እየታገሉ ይገኛሉ ያላቸው አካላት ወደ ምክክር መድረኩ እንዲገቡ ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም ተደጋጋሚ ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል። አሁንም " ወደ ምክክር መድረኩ ኑ " ያለው ኮሚ...
መንግስት ከዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር ውይይት ላይ መሆኑ መጠቀሱን ተከትሎ ኢዜማ " የብርን የመግዛት አቅም ማዳከም የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሥብራት አይጠግንም!" በሚል ኢዜማ አሳብ ሰጠ። ድርጅቱ በኢትዮጵያ ከለውጡ በሁዋላ በ...
የትግራይ ሃይሎች ዳግም ወደ አማራ ክልል ዘልቀው ወረራ መፈጸማቸውን ጠቅሶ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ለህዝብና መንግስት ጥሪ አቀረበ። የቀደሙትን ወራራዎች በማስታወስ ዳግም ስህተት እንዳይሰራ ህዝብ ራሱን እንዲያደራጅና መለሳለስ እንዳ...
ወሎ ሠፈር ማዞሪያ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ቦሌ ታወርስ ኃላፊነቱ የግል ማኅበር፣ 60 በመቶ ባለድርሻ የሆኑትን ሼክ መሐመድ ዓሊ አላሙዲንን፣ ከባለድርሻነት እንዲወጡ ወይም ማኅበሩ እንዲፈርስ፣ አቶ አብነት ገብረ መስቀል ክስ የመ...
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርትና በአረንጓዴ ሌጋሲ እያስመዘገበች ያለው ውጤት ዓለምን ከማስደነቅ አልፎ ምስላኤ እያደረጋት ኢሆንም፣ በብሄር ፖለቲካ ላበዱ ሚዲያዎች ዜናው ዜና አለመሆኑ በርካቶችን የሚያስገርም ጉዳይ ሆኗል። ተሰምቶ በማይታው...
44 ቢሊየን ዶላር ያጭበረበረችው ቬትናማዊት ቢሊየነር በሞት እንድትቀጣ የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ትሩኦንግ ማይ የተባለችው የ67 ዓመት ቬትናማዊት ቱጃር ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በሀገሪቱ ከሚገኘው ሳይጎን የንግድ ባንክ...
ሩሰያ በምዕራቡ ዓለም ለሚጣለው ማዕቀብ ብሪክስን ጨምሮ ባለብዙ ወገን መፍትሄዎችን እንደምትጠቀም አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቻይና የሁለት ቀናት ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት...
ወጣት ሶፎኒያስ አስራትን ገድለው ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ ማንነታቸው ያልታወቁ ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ውስጥ ከዘረፉት ተሽከርካሪ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወን...
አስራ አንድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጣምረውበታል የሚባለው ህዝብረት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ያልተገኘው የሽግግር መንግስትን ጨምሮ ተመሳሳይ አሳሳቢ ጉዳዮች በውይይቱ ስለማይነሱ መሆኑን...
የአውሮፓ ሕብረት በአባል ሀገራቱ እንዳይንቀሳቀሱ ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የሚገኘውን ትርፍ ዩክሬንን ጦር መሳሪያ ለማስታጠቅ ሊያውል መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ሩሲያና ዩክሬን በፈረንጆቹ 2022 የካቲት ወር ላይ ጦርነት ሲጀምሩ ምዕራባውያ...
ቅዱስ ፓትርያርኩ " የሃይማኖት አባቶች ከፓለቲካ ገለልተኛ በመሆን ሁሉን በፍቅርና በእኩልነት ማቀራረብ ይገባቸዋል " ሲሉ በ11ኛ ዓመት በዓለ ሢመታቸው ተናገሩ። ፓለቲከኞቾም ባልዋሉበት እና ባልተፈቀደላቸው ቦታ በቤተክርስቲያን ጉዳ...
ኦነግ ሸኔ በዝቋላ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት አባቶችን መግደሉን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስታውቃለች። በተደጋጋሚ የሚፈጸመው የዕምነት ተቋማትን ያነጣጠረ ግድያ በአገሪቱ የሃይማኖት ጦርነት ለመቀስቀስ የሚ...
ከጦርነቱ በፊት ተንታኝና የትህነግን የጦርነት ዕቅድ በማስረዳት ሰፊ ተሳትፎ የነበረው ዳንዔል በሃኔ "ትህነግ ለትግራይ አዲስ ታቦት ሆናለች፤ እንደ ፊውዳሉ ዘመን ሌላው ህዝብ ማዳመቂያ ነው" ሲል በይፋ መናገሩ መነጋገሪያ ሆነ። በቅ...
ኔዘርላንድስ ሄግ ከተማ ውስጥ በሚገኙ በሁለት ኤርትራውያን ቡድኖች መካከል ቅዳሜ ምሽት በተከሰተ የቡድን ጸብ የፖሊስ ተሽከርካሪዎች በእሳት መጋየታቸው ተነገረ። የሄግ ከተማ አስተዳደር ጉዳት መደረሱን አመልክቷል። የኤርትራ መንግሥት...
"ዜናውን እንደተለመደው የዘገቡት ሚዲያዎች ጉዳይ አስገርሞኛል" ይላሉ የአውስትራሊያው ነዋሪ። "አሁን እኮ የሸኔ የሎጂስቲክ፣ የምልመላና የስምሪት ሙሉ መዋቅር እኮ ነው መንግስት እጅ የገባው" ሲሉ ያክላሉ። ይህ ዜና "እጅ ሰጠ" በ...
"እድሉን ተጠቅመው ወደ ህጋዊ መስመር በማይገቡ ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል" የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ህጋዊ ምዝገባና የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በኢትዮጵያ ለሚኖሩ የሌሎች አገር ዜጎች "ወደ ህጋዊ መስመር ግቡ" ሲል ቀድሞ...