ETHIO12.COM

“የኦሮሞ ልሂቅ የትግራይ ጠላት ነው” የትህነግ ሰነድ

የትግራይ ወራሪ ኃይል እስካሁን የአማራ ልሂቅ ነው ጠላቴ ሲል ቆይቷል። በቅርቡ የትግራይ ወራሪ ኃይል ለከፍተኛ አመራሩ ያዘጋጀው ሰነድ ሾልኮ ወጥቷል። የዚህ ሰነድ ከገፅ 5 ጀምሮ የኦሮሞን ልሂቅ የሚረግም ነው። አዲሱ ትምክተኛ ኃይል የኦሮሞ ልሂቅ ነው ብሎ ፈርጆታል። እስካሁን ባለመፈረጁ ስህተት መሆኑን አምኗል።

በጥቅሉ:_

1) በይፋ የማንናገረው ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር ላለመጋጨት እንጅ የኦሮሞ ልሂቅ ሊያጠፋን ቆርጦ ተነስቷል

2) ለቀጣይ የትግራይ ዕጣ ፈንታ ስግብግብና እንደ አዲስ ትምክተኝነት የጀመረው የኦሮሞ ፖለቲከኛ ደንቃራ ነው።

3) የኦሮሞ ፖለቲከኛ ላይ ግልፅ አቋም ካልያዝን እንከስራለን ወዘተ የሚል ይገኝበታል።

Exit mobile version