Category: HOT
እዚህ ላይ ከጎጃም በሚዋሰነው ወለጋ ውስጥ በሸኔ የሚፈጸመውን መፈጠርን የሚያስጠላ ግፍ መጥቀስ የግድ ይላል። ማንም ይሙት የሚገደለው ሁሉ አማራ፣ ገዳዩ ደግሞ ሸኔ ብቻ እንዲባል ለምን ተፈለገ? የሸኔ የፖለቲካ ፕሮግራምና ዓላማ ምን...
ይህንን ቃለምልልስ ያደረግነው ለበርካታ ዓመታት ለኢህአዴግ ሲሰራ ከነበረና በአሁኑ ወቅት ለከፍተኛ ትምህርት ውጪ አገር ከሚገኝ ኢትዮጵያዊ ጋር ነው፡፡ ለደኅንነት ሲባል ስሙን ከመጥቀስ ተቆጥበናል፡፡ ጎልጉል ፦ የጠ/ሚኒስትር...
በተለይ ከአገር ውጭ ሆነው በዘረኝነትና በሃይማኖት ሽፋን ህዝብ እንዲጫረሰ እየሰሩ ነው በተባሉ ክፍሎች ላይ በዓለም ዓቀፍ ደረጃና በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ክስ እንደሚመሰረት ተሰማ። ከአንዳንድ አገራት ጋር የመዋቅር ንግግርና የጋራ ...
ኢመደበኛ አደረጃጀቶች ምንም ጊዜ የማይቀየር፣ ሊስተባበል የማይችልና ልዩ የሆነ መለያ አላቸው። ይህም ለክህደትና ለመሸጥ፣ በኢትዮጵያውያን አገላለጽ ለባንዳነት የተጋለጡ ወይም መደምደሚያቸው ባንዳነት ነው። ሌሎቹን እንተዋቸውና በአገ...