Category: HOT
በአላማጣ ከተማ በተለየ መልኩ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች በከተማዋ ውስጥ እንደሚንቀሳቀሱ ነዋሪዎች መመስከራቸውን ቢቢሲ አስታወቀ። ይህ የተገለጸው ከአለማጣ እና አካባቢው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከሃምሳ ሺህ በላይ ማሻቀቡ ይፋ እየሆነ...
መግቢያ ሽግግር ፍትህ ጉልህ የመብት ጥሰቶች በተፈፀመባቸው ሀገራት ተጠያቂነትን ለማስፈን እና ተበዳዮችን ለመካስ ጥቅም ላይ ሲውል ቆይቷል፡፡ በሀገራችንም የሽግግር ፍትህ አስፈላጊነት ታምኖበት ፖሊሲ ሲዘጋጅ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፡፡...
"ካለፈው ስሕተታቸው ሳይማሩ ዛሬም ተመሳሳይ ችግር ለመፍጠር የሚከጅሉትን ሁላችንም ተባብረን አደብ ማስገዛት ይኖርብናል። ከትዕግሥት በኋላ የሚከሠት ሕግ የማስከበር ሥራ የሚኖረውን አስከፊ ውጤት ከቅርቡ ታሪካችን ልንማር ይገባልና" ...
ዓለም ባንክና የዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም ኢትዮጵያ የጠቀችውን ብድር ለመፍቀድ ያቀረቡት ዋና ቅድመ ሁኔታ የብርን የመግዛት አቅም ዝቅ ማድረግ ወይም በነጮቹ አፍ ዲቫሉዌት ማድረግ እንደነበር ሲጂቲኤን የተሰኘው የቻይና ሚዲያ በአዲ...
"የትግል አደራ አይታጠፍም፤ ዳግም በጅምላ አንገደልም!" በሚል ርዕስ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ባሰራጨው መግለጫ ትህነግን አስጠንቅቆ " የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጥያቄ ፍትሐዊ እና ሕጋዊ ብቻ...
" የራያ ጨርጨር ፣ የራያ አላማጣ ፣ ኮረም ኦፍላና ዛታ አከባቢ ያሉ ቀበሌዎች ከአማራ ክልል ታጣቂዎች ነፃ ሆነዋል " ሲሉ የትግራይ ነዋሪዎች ምስክርነት መስጠታቸውን ተረጋግጧል። "በአጠቃላይ በርካታ ስፍራዎች ቦታውን ይዘው ከነበሩ...
በኢትዮጵያ ህዝብ ዘር፣ ጎሳ፣ አካባቢ፣ ደም ለይቶ እንዲባላና እዲጨፋጨፍ ያልተረጨ ቅስቀሳ፣ ያልፈሰሰ ሃብት፣ ያልተገመደ ሴራ የለም። የዘሩና የደም ቆጠራው ሴራ አልሳካ ሲል በሃይማኖት ሳይቀር ለማጫረስ ያልተፈነቀል ድንጋይ የለም። ...
ኔል እስኮቬል ” ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩና የተዘነጉ በርካታ እውቅ የጋዜጣ ባለቤቶችን አስታውሳለሁ። ፑሊትዘር ግን በበጎ አድራጎቱ /በኢንዶውመንቱ/ ከሞተ በኋላ ዘላለማዊነትን ተቀዳጅቷል። ” ይላል። የበጎ አድራጎት ስራው በሞት ...
ኢትዮጵያ በታሪኳ ጦርነት ተለይቷት አያውቅም። ጦርነት የታሪኳ አካል ሆኖ የኖረው ግን ሊገፏት የመጡትን ለመከላከል እንጂ የማንንም ድንበር ገፍታ በእብሪት ወረራ በማካሄድ አልነበረም። የራሷ ነጻነት ብቻ የተሟላ ሰላም እንደማያመጣ ስ...
የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በሦስተኛ አካላት ተጽእኖ ሊቀየር እንደማይችል የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዶክተር ኢሳ ካይድ መሐሙድ ገለጹ። ግብጽና አረብ ሊግ የሚያወጡት መግለጫ እን...
1.መቅድም ይህ የአድዋ 119ኛ አመት መታሰቢያ እኛና አድዋ በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ላይ ያተኩራል። ድርሰቱ ስድስት ንኡሳን ክፍሎች አሉት። ሁላችንም በጦርነቱ በድሉም ወቅት ስላልነበርን የተጻፈ አንብበን ከምናውቀው አመሳክረን ነው ጽሁ...
“ሁሉም በተመሳሳይ የብልሽት ደረጃ ላይ ናቸው። ውድቀቱ የአንድ ወይም የሁለት አይደለም። ድርጅታዊ፣ ስትራቴጂያዊ እና የአመራር ነው። የተሻለ ሆኖ የሚታይ ግለሰብ ወይም መሪ የለም..." በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ስ...
የትግራይ መርዶ እጅግ ለማመን የሚከብድ መረጃ፣ ለመስማት የሚያም ምስክርነት፣ ለማየት የሚያም ምስል የተደገፈ ምስክርነት እየቀረበበት ነው። ሃዘኑ መላው ትግራይን እንደ ወረሽኝ መቷል። "ካሁን በሁዋላ ጥይት መስማት አንፈልግም" ያሉ...
“በአስቸኳይ ሽፋን እንድትሰጡን” በሚል ርዕስ ለኢፌዴሪ አየር ሃይል እንደተጻፈ የሚገልጽ ደብዳቤ ባለፉት ሁለት ቀናት በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ሲሰራጭ ተመልክተናል። በርከት ያሉ ሰዎችም የደብዳቤውን ትክክለኛነት በተመለከተ አስተያየ...
ዩሪ ቢስሜኖቭን ጠቅሰን ስንመረመር፣ መጀመሪያ የምንለው " ምን ያልሆነና ያልተሞከረ ነገር አለ?" ነው። ትህነግ የሚባለው እርመኛ ቡድን ትውልድ ላይ የተከለው፣ ሚዲያና የሚዲያ ተምቾችን ፈልፍሎ እንዴት የዜጎችን እረፍት እየነሳ እን...
“እኔ እንዲያውም በልቅነት ነው ራሴን የማየው” በማለት ወግአጥባቂ እንዳልሆነ እና ለመብቶች እንደሚቆም የተናገረው ያሬድ ከተናገረው ቀልቤን የሳበው “እኔ ዳፍንታም ነኝ (ነበርኩ)” ያለው ነው። በዘመነ ኢህአፓ ዳፍንታም ስለነበረ ሁ...