የዓድዋ ድል በ"አይቻልም" ውስጥ "ይቻላልን"፣ በከበባ ውስጥ ሰብሮ መውጣትን በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ለዓለም ያሳየንበት በመሆኑ ድሉ የዓለም ጥቁር ሕዝብ ሁሉ ድልና የነጻነት ትግል አዋላጅ ነው። እኛ ብቻ ሳንሆን የዓለማችን...
Category: EDITORIA
ችግር ካለ በሰለጠነ መንገድ መነጋገር፣ ህዝብ እንዲፈርድ ማሳወቅና ቀናውን መንገድ መከተል እንጂ ሴራ የትም አያደርስም። ጊዜውን፣ ስልጣኔውን፣ ወቅቱን ማገናዘብ ያስፈልጋል። ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለት አገሮች በመሆናቸው የጉርብትና መ...
የፈረደበት ምስኪኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዴትና መቼ ሰላም ያገኛል? ቢባል መልሱ ግራ ነው። አንዱ ሴራ፣ መከራ፣ ችግር፣ ቀውስ፣ በሽታ፣ ትርምስ፣ ጦርነት ወዘተ ሲታለፍ ሌላ ይጥነሰሳል።ይጸነሳል። ይወለዳል። ያድግና ይረጫል። ቀውስ በ...
በኢትዮጵያ "አንድ" ብሎ አገር፣ የጸጥታ መዋቅር፣ መንግስት፣ ህገመንግስት፣ ሕዝብ፣ ዜግነት እንጂ "አንድ" ብሎ እምነት፣ ቤተርስቲያን፣ ብሄር፣ ልዩ ማንነት፣ መዝሙር አይሰራም። ዜጎች የግል እምነት፣ የተፈጠሩበት ከባቢ፣ ስለ ልቦና...
አባቶቻችን ችግር ቢኖርባቸውም በአሁኑ ደረጃ እንደሚታየው ሴረኞች አልነበሩም። ሞራላቸውን የላሸቀና ለብልጭልጩ ሁሉ የሚቃዡ የበዙባቸውም አልነበሩም። ጥቂት ባንዳዎች ቢኖሩም ለአገራቸውና ለወዳጆቻቸው ሁሉ ሟቾች ነበሩ። ከምንም በላይ ...
የኢትዮጵያ ውሃ ልክ ከተበላሸ ቆይቷል። እንዲበላሽም የተደረገውም ሆን ተብሎ ነው። ሲበላሽም፣ አበላሾቹ በድል ስሜት ነግረውናል። እንዲበላሹና እንዲመክኑ የተደረጉ በርካታ የህዝብ ትሩፋቶች ናቸው። አንዷ ቤተክርስቲያን ስትሆን፣ እሷም...
ለስም ያህል ለውጥም ይባል እንጂ ያለፉት አራት፣ በተየም ሁለቱ ዓመታት ከልብ ኢትዮጵያዊ ለሆኑ ጥቅጥቅ ያለ የፈተና ጊዜ፣ ለመንግስት ደግሞ ስም ሊወጣለት የማይችል እጅግ የከበደ፣ ከመሞት ብቻ የሚቀል ጊዜ ነበር። ይህን እውነት ማን...
የዝግጅት ክፍላችን በገሃድ ትህነግ የከፈተውን ጦርነትና ወረራ ከነውጤቱ ሲዘግብ የቆየው ጉዳዩ የአገር፣ ለዚያውም "የእምዬ ኢትዮጵያችን" በመሆኑ ብቻ ነው። ዘር ለይተን ሳይሆን እምዬ ኢትዮጵያን ከመጠበቅና ግፍ ለተፈጸመባቸው ሁሉ ድ...
ይህ የ"እኔ እበልጣሉ፣ እኔ ነኝ የምገዛህ፣ እኔ ነኝ ስልጡን" ፖለቲካ ብዙም እንደማያስኬድ የስካሁኑ ልምድ በቂ ነውና ይቁም። እናንተ እልቂትን ስፖንሰር የምታደርጉ እስከዛሬ በጎ ፈንድና በባንክ፣ እንዲሁም በተለያዩ አግባቦች ብራች...
ታላቁ መጥሃፍ " የማያስተውሉ ይገለበጣሉ ይላል" ሲቀጥልም "ውሻ ወደ ትፋቱ እንደምኪመለስ ..." ሲል ያስጠነቅቃል። እስካሁን በብሄር ቆዳ ተጠቅልለው ማስተዋላችንን ሰርቀው ካድሬዎች አባሉን። እያባሉን ዘረፉን። አገራችንን አነተቧት...
አቋማችን በቁጥር አንጣላም። መቶ ..... ሶስት መቶ .... አራት መቶ .... ሰባት መቶ .... እስካሁን ያለው ሲደመር ቤት ትክክለኛውን ቁጥር ይቁጠረውና ንጹሃን የአማራ ተወላጆች አልቀዋል። እልቂታቸው ዘግናኝ ነው። አማራ ያል...
ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ " ሰበር ዜና" ብር ሆኗል። ሃፍረት፣ ሃዘን፣ መራራት ቀርቶ " ምስጢሩ ይፋ ሆነ፣ መጋረጃው ተገለጠ፣ ሰበር ዜና እንደውረደና ጥብቅ መረጃ... " እየተባለ ሳንቲም መልቀም ቅድሚያ የተሰጠው ተግባር ሆኗል። የፕሪ...
የህሊና ግሽበት፣ የልቡና መድረቅ፣ የሃዜነታችን መንጠፍ፣ የመልካምነታችን መክሰም ... ወዘተ የሚባለው ፉከራ አይሰራም። አልገሸብንም፣አልነጠፍንም፤ አልደረቅንም፣... ወዘተ!! ቢሆንማ ኖሮ እንደ ድግሱና እንደ ውትወታው ዛሬ ላይ ባ...
የኢትዮጵያችን ነገር ከተሳከረ ቆይቷል። አገሪቱ የተከለችበት እምነት፣ ባህል፣ ወግና ማህበራዊ መስተጋብሮች አንቀው ይዘዋት እንጂ እንደ ፖለቲከኞቻችን ስካር ቢሆንም ድሮ በጠፋን፣ ባከተመልን፣ ለወሬ እንዳንተርፍ ሆነን በተበተንን ነበ...
እጅግ አስቸጋሪ፣ እልህ አስጨራሽ፣ህሊናንና ትዕግስትን የሚፈታተን፣ የጭካኔ ጥግ የደረሰ፣ ለሰሚውም ሆነ ለተመልካቹም ግራ ያጋባ፣ ከዳር እስከዳር ያላቀሰን፣ ጾታ፣ እድሜና ጤንነት ያልገደበው ጭካኔ ተፈጽሟል። በሴራ አምራቾች ዜጎች ተ...