Tag: yabedew
በተዓምር ካልሆነ እንዴት? የነቀዘ…
ዝም በሉ። አትስሙም። አትናገሩም። ተደበቱ። ከዛ … አይናችሁን ከልቡናችሁ ጋር አንሱ። ወይም በአሮጌው ብሂል አይነ ልቡናችሁን ክፈቱ። ከዛ … አይነ ልቡናችሁ እንደ ፊልም የቀዳውን ደጋግማችሁ…
ያ – ሰፈር በሽሮ የሚፈተጉ በከሎች ? ዘይት ብርቅ ነው?
ያ- ሰፈር ትዝ አለኝ። ያ ሰፈር ድህነት ነው። ራሱ ድህነት ትርጉሙ ያ ሰፈርን ነው። ተሰብስበው ነዋሪዎቹ በህግ ደረጃ አልረቀቁትም እንጂ ድንች ከተገዛ አይላጥም። ድንገት ልጣጩ…
[መቅመል፣ ቅማላም] – በሁለት ረድፍ
“መቅመል” ምንድ ነው? ቅማልስ ራሱ … “ቅማላም” ማለትስ? አንተ ራስህስ? አንቺስ? እኔ ራሴ .. አባት ልጁን “ቅማላም” አለው ተናዶ። ልጅ “ራስህን ሰደብክ ፓፓ” አለው። የት?…
LAW & SOCIETY
የጉምሩክ የታክስ ኢንተለጀንስ ባለሙያ ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘ
ሃሰተኛ ደረሰኝ አቅርበሃል በሚል ምክንያት ከአንድ ግብር ከፋይ ላይ 80 ሺህ ብር…
በሕግ ማስከበር ዘመቻ ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር ዋሉ
ሰሞኑን በተካሄደ የሕግ ማስከበር ዘመቻ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች…
“በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከ319 የእዳታ እህል የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች መቀሌ ደርሰዋል” OCHA
ከ300 በላይ የእዳታ እህል የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ትግራይ…
“የአዲስ አበባ ህንፃዎች ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው በሚል የሚናፈሰው መረጃ ከዕውነት የራቀ ነው” ኮሙኒኬሽን ቢሮ
የአዲስ አበባ ህንፃዎች ሁሉ ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው በሚል ከሰሞኑ በማህበራዊ ትስስር…
«የግል የትምህርት ተቋማት የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚታደልባቸው እየሆኑ መጥተዋል»
የግል የትምህርት ተቋማት የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚታደልባቸው እየሆኑ መጥተዋል-የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ…
ሀሰተኛ ሰነዶችን በመገልገል ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ያደረገው ተከሳሽ በፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት
ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በመገልገል ከኢትዮጵያ መድሐኒት ፈንድ እና አቅርቦት ኤጀንሲ የባንክ ሂሳብ…
መንግስት የኑሮ ወድነትን ለማሻሻልና የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ተከታታይ እርምጃ አንደሚወስድ ተገለጸ
መንግስት የኑሮ ወድነትን ለማሻሻልና የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ተከታታይነት ያለው እርምጃ አንደሚወስድ የገንዘብ…