Tag: featured
የዝቋላ አባቶች ላይ ግድያ መፈጸሙን ተከትሎ ብዙ ተብሏል። መንግስት ገዳይ ተደርጎ ቀርቧል። የአገር መከላከያ ሰራዊትም ተባባሪና የግድያው አክተር ተደርጎ ሰፊ ትንተና ሲሰጥ ቆይቷል። የመከላከያ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብረሃኑ ...
በኢትዮጵያ ህዝብ ዘር፣ ጎሳ፣ አካባቢ፣ ደም ለይቶ እንዲባላና እዲጨፋጨፍ ያልተረጨ ቅስቀሳ፣ ያልፈሰሰ ሃብት፣ ያልተገመደ ሴራ የለም። የዘሩና የደም ቆጠራው ሴራ አልሳካ ሲል በሃይማኖት ሳይቀር ለማጫረስ ያልተፈነቀል ድንጋይ የለም። ...
የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር፣ ትህነግ ከ60 ቀን በላይ ተሰብስቦ መግለጫ ማውጣቱን ተከትሎ መንግስት ከፕሪቶሪያው ስምምነት በሁዋላ ለክልሉ ያደረሰውን ገንዘብና የዓይነት ደጋፍ ዘርዝሮ የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ቁ...
Facebook Twitter Messenger የአባይ አጀንዳ ሲቋጭ የቀይ ባህር ጉዳይ መነሳቱ አጀንዳው እጅግ ተደርጎ የታሰበበት ለመሆኑ ማሳያ ተደርጓል። "የቀይባህር አጀንዳ ሃሳብ ማስቀየሪያ ነው" በማለት ለፕሮፓጋንዳ የ...
ዩሪ ቢስሜኖቭን ጠቅሰን ስንመረመር፣ መጀመሪያ የምንለው " ምን ያልሆነና ያልተሞከረ ነገር አለ?" ነው። ትህነግ የሚባለው እርመኛ ቡድን ትውልድ ላይ የተከለው፣ ሚዲያና የሚዲያ ተምቾችን ፈልፍሎ እንዴት የዜጎችን እረፍት እየነሳ እን...