Tag: INTERVIEW
ላለፉት ስምንት ዓመታት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚደንት ሆነው ያገለገሉት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ ስማቸውም ታሪክ አለው። በውጭው አጠራር ሚድል ወይንም በመካከል ላይ ያለው ጆቴ የሚለው ነው ታሪክ ያለው።...
ግብጽ ለአረብ ሊግ የግድቡን ጉዳይ ቋሚ አጀንዳ እንዲሆን ማጸደቋን እርግጠኛ አይደለሁም። ይህንን ማረጋገጥ ያስፈልግ ይሆናል። በእኔ በኩል የማውቀው ቋሚ አጀንዳ እንዲሆን መጠየቋን ነው:: እናም ስትጠይቅ የአረብ ሊግ አገሮች ውስጥ ...
የአገር በቀል ኢኮኖሚ ስትራቴጂን ለማሳካት የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በጠንካራ የጥናትና ምርምር ሥራዎች ሊደገፍ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት “ችግር ፈቺ...
ሀገራችን ያለፉትን አመታት በከፍተኛ የሰላም እጦት ችግር ውስጥ ማሳለፏ እሙን ነው።አሁንም ቢሆን በአንፃራዊነት ካልተገለፀ በቀር ሰላሟ ሙሉ ነው ለማለት እምብዛም አያስደፍርም።ይሁን እና ከትላንቱ ዛሬ ይሻላል። የመከላኪያ ሰራዊት ሰ...
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ የኢትዮጵያ ተወካይ ናቸው፡፡ አምባሳደር ታዬ ኢትዮጵያ በጦርነት እና ከዚያ ቀደም ሲል በህዳሴው ግድብ ጉዳይ በተመድ ስሟ እየተነሳ አጀንዳ ስትሆን ሲከራከሩ ቆይተዋል፡፡ አል ዐይን አማርኛ ከኒው ዮ...
ይህ ጥያቄ በአንዳንድ አካላት ዘንድ እንዴት ኖራት ተብሎ ይነሳል፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ ሀገራችን አሁን ላይ እያደራጀችውና እየገነባችው ካለው የባህር ኃይል ጋር ተያይዞ በየትኛው የባህር በር ላይ ዘብ ሊቆም ነው የሚሉና ሌሎች ተያያ...
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመ፤ ከፖለቲካ እና ሃይማኖት ገለልተኛ የሆነና 5ሺ400 አባላትን ያቀፈ የሙያ ማህበር ነው። ዓላማዎቹም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አማራጮች ላይ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ ለፖሊሲ እና ...
...ህወሓት አልፈረመም፣ ህወሓት አልፈረመም! የትግራይ መንግሥት ነው የሄደው። የትግራይን መንግሥት ስለማናውቀው ህወሓት እንላችኋለን አሉን። እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው፣ በዚህ ጉዳይ ላይ የትግራይ መንግሥት በሉን ሕዝብ ...
አምባሳደር ሬድዋን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የድህነነት አማካሪ ከሆኑ በሁዋላ ከትህነግ ጋር ሲካሄድ የነበረውን ጦርነት ለዲፕሎማቶችና ለሚዲያዎች፣ እንዲሁም በራሳቸው ቲወተር የሚገልጹበት መንገድ በዜጎች ዘነዳ ቀልብ የሚስቡ በሳል ፖለቲከኛ...
“በመንግስት መዋቅር ውስጥ ያለውን ጠላት ፈልገን ካከሰምን በጫካ ያለው ሸኔ ከመስመር ይወጣል” -ብርጋዴር ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ የፓርላማ አባልና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ብርጋዴር ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ ተወልደው...
በሀገር ደረጃ የፈተና ስርቆትን መፈጸም ፓለቲካዊ ጥቅም ይሰጠናል ብሎ የሚያይ ሀገራዊ የሆነ የፖለቲካ ፓርቲ አለ ብሎ ለማመን በጣም ያስቸግራል። በዋናነት እብደቱ ያለው በክልሎች መካካል በሚደረግ ውድድር ላይ ነው። የኔ ክ...
ኢትዮጵያ በቀጣዮች አስር ዓመታት የምትመራበትን የልማት ዕቅድ አዘጋጅታ ተግባራዊ ለማድረግ ደፋ ቀና ማለት ከጀመረች ሁለተኛ ዓመቷን ይዛለች። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተዘጋጀውና ከ 2013 እስከ 2022 ዓ.ም. የሚ...
ንጉሥ ዳዊት የተከበረ በእግዚአብሔር ዘንድም የተወደደ በብዙ ነገር በጣም የተመሰገነ ንጉሥ ነበር፡፡ እስራኤልን የሚመስል ትልቅ ሕዝብ መግዛት የቻለ ዳዊት ግን ራሱን መግዛት አልቻለም ነበር፡፡ ለዚህ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ከተማን ከመግ...
. . . በጣም አስቀያሚ፣ ጾተኛ፣ ዘረኛና ክብረ ነክ አገላለጾችን የያዘ ነው። ስለ ጥቁሮች አስጸያፊ አገላለጾች ይዟል። ከእኔ ግኝት በኋላ ኤምአይቲ ዳታሴቱን ከላይብረሪው አጥፍቷል። ጥቅም ላይ እንዳይውልም አድርጓል። ኤምአይቲ እነ...
እጄ እንደተቆረጠ አላስብም፤ የማስበው ሙሉ እንደሆንኩ ነው፡፡ የሰው ልጅ እግሩ ወይንም እጁ አሊያም ዓይኑ ሊጠፋ ይችላል፡፡ ነገር ግን ከእኛ መጥፋት የሌለበት ህሊናችን ነው፡፡ መኖር ያለበት የምናስብበት አዕምሮ ነው፡፡ አዕምሯችን ...