Category: ENTERTAINMENT

የሁለቱ መደመሮች የመጽሃፍት ዳሰሳ – የመጨረሻው ክፍል – አንዳርጋቸው ጽጌ

ክፍል 3 የመጨረሻው ክፍል 3 የመጨረሻው ክፍል6. ፍልስፍና ፍለጋለምን ፍልስፍና አስፈለገን? አብይ ፍልስፍና ፍለጋ የገባው “ኢትዮጵያ ታማላች፤ ከህመሟ እንድትወጣ አንድ አይነት መፍትሄ ያስልጋታል። ይህም መፍትሄ ሃገራዊ ፍልስፍና መሆን አለበት” ብሎ በማሰቡ ነው። “የሃገር ህመሟ በድህነት፣ በርስ በርስ ግጭት፣ በሰላም እጦት፣ በህግ የበላይነት መጥፋት፣ በሞራል በስነምግባር መበስበስ፣ በመልካም አስተዳደር […]

የሁለቱ መደመሮች የመጽሃፍት ዳሰሳ – ክፍል 2 – አንዳርጋቸው ጽጌ

ካለፈው የቀጠለ – ክፍል 2 የይዘት ዳሰሳየይዘት ዳሰሳውን መልክ ለማስያዝ እንዲሁም የአንባቢንም ስራ ለማቅለል የእነዚህን ሁለት መጽሃፍት ዳሰሳ በአንድ መሰረታዊ ቁም ነገር ዙሪያ ማድረግ ተገቢ ነው። እንዴት ሁለት መጽሃፎች በአንድ መሰረታዊ ቁም ነገር ዙሪያ ማድረግ ይቻላል ለምትሉ፤ መልሴ እነሆ። እነዚህ ሁለት መጽሃፎች ከርእሳቸው ተመሳሳይነት ባሻገር “መደመር” የሚለውን ቃል […]

የሁለቱ መደመሮች የመጽሃፍት ዳሰሳ – ክፍል 1 – አንዳርጋቸው ጽጌ

ማሳሰቢያ – ይህ ጽሁፍ፤ ቅዳሜ መጋቢት 25 2013 ሆሄ የስነ ጽሁፍ ሽልማት ድርጅት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው የዶ/ር አብይ አህመድን “የመደመር መንገድ” (2013) የተሰኘውን መጽሃፍ ለመዳሰስ በከፊል የተዘጋጀ ነው። ጽሁፉ ረጅም በመሆኑ በዝግጅቱ ላይ ያቀረብኩት በጣም አነስተኛውን እና ወሳኙን ክፍል ብቻ ነው። ረዘም ያለ ጽሁፍ የማንበብ ልምድ እየጠፋ […]

“3000 ሌሊቶች” Andwalem Arage

ከ1997 ዓ.ም.የቅንጅት መሪዎች “ፓርላማ እንግባ፣አንግባ” ክርክር ፣ እስከ በእስር ቤት ውስጥ ይቅርታ ጠይቀን እንውጣ፣ አንውጣ ክርክር ፣ እንዲሁም እስከ 2010 ዓ.ም. ድረስ የግፍ ፅዋ በቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ እንዴት ሞልቶ እንደፈሰሰ የምትተርከዋ “3000 ሌሊቶች” የተሰኘችው አዲሷ መጽሐፌ በጥቂት ቀናት ውስጥ በአሜሪካ ታትማ ለአንባቢዎች ትደርሳለች። መጽሐፏ ምንም እንኳን የእስር […]

ድምጻዊ ጥላሁን ገሠሠ፡ ከ20 ዓመታት በፊት የተቀዳው የሙዚቃው ንጉሡ ‘ምርቃት’

ያላዜመበት አርዕስት የለም። በሙዚቃ ሥራዎቹ ያልመዘዘው የሕይወት ሰበዝ፣ ያልዳሰሰው የኑሮ ቋጠሮ፣ ያልደረሰበት የሐሳብ ጥግ የለም ይላሉ በርካቶች። አገርና ሰንደቅ፤ ሰላምና ፍቅር፤ ትዝታና ናፍቆት፤ ማግኘትና ማጣት፤ ሳቅና ለቅሶ፤ ሕይወትና ሞት፤ መውደቅና ስኬት፤ ጥያቄና ምፀት፤ ጊዜና ቀጠሮ፤ ነጻነትና ፍትሕ፤ መውደድና መጥላት፤ እውነትና እብለት፤ ዝምታና ጩኸት፤ ፅድቅና ኩነኔ፤ ሐብትና ድህነት፤ ተፈጥሮና […]

የዓድዋ ማስታወሻ! – በላይ ባይሳ

…ትርጉሙ ብዙ ነው – የዓድዋ!…. ለዓለም አሻራ!ለአፍሪካ ቅርስና ኩራት!ለጥቁር ሕዝቦች ታሪክ!ለኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ ገድል ነው! …. ዓድዋ! ለዓለም አሻራ!ለአፍሪካ ቅርስና ኩራት!ለጥቁር ሕዝቦች ታሪክ!ለኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ ገድል ነው! …. ዓድዋ! እንደድር-ያበረ የአንድነት ማስታወሻ!የዓብሮነት መዘከሪያ!የተባበረ ክንድ፣ያልበገር ባይነት መንፈስ ማደሻና ማፅኛ ነው!… ዓድዋ! የደማቅ ታሪክ ቱባና ዘለላ፣የጥንካሬ መቀነት፣ባለብዙ ህብረ-ቀለም፣የማንነት ውበት አንጓ፣የአሸናፊነት […]

አህያ አህይትን “አስገድዶ ደፈረ” ባለቤት ተቀጣ

እዚሁ እኛ አገር…አህያው አህይት ላይ በወጣ፣ ባለቤቱ በፍ/ቤት 425 ብር ተቀጣ… የፍ/ቤቱን ውሳኔ የዘገበው ጋዜጠኛ፣ የክልሉን ስም አጥፍተሃል ተብሎ ታሰረ.(ልቦለድ የሚመስለው የጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ እውነተኛ ገጠመኝ)..በጋዜጠኝነት ህይወቴ ካጋጠሙኝ ሁሉ፣ ሁልጊዜም የማይረሳኝ አንድ አስገራሚ የፍርድ ውሣኔ ነበር፡፡ ጉዳዩ የተፈጸመውና የፍርድ ውሳኔው የተላለፈው በአንድ የአገራችን ክልል ዋና ከተማ ውስጥ ነበር፡፡ […]

ሴኔቱ ዶናልድ ትራምፕ ላይ ክስ የመመስረቱ ሂደት ሕገ መንግሥታዊ ነው አለ

የአሜሪካ ሴኔት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ ክስ መመስረቱ ሕገ መንግሥታዊ ነው በማለት የክስ ሂደቱን አስቀጠለ። የትራምፕ ጠበቆች በበኩላቸው ዶናልድ ትራምፕ ዋይት ሃውስን ከለቀቁ በኋላ መሰል ክስ ሊቀርብባቸው አይችልም ሲሉ ተከራክረዋል። ይሁን እንጂ 56-44 በሆነ የድምጽ ብልጫ የቀድሞ ፕሬዝደንት ላይ ክስ የመመስረቱ ሂደት ድጋፍ አግኝቷል። ዶናልድ ትራምፕ […]

ትራምፕ የካፒቶሉን ነውጥ አነሳስተዋል መባሉን ጠበቆቻቸው ካዱ

የካፒቶሉን ሂል ነውጥ አነሳስተዋል በሚል ክስ የቀረበባቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን አስመልክቶ ምላሽ የሰጡት ጠበቆቻቸው ደጋፊዎቻቸው በራሳቸው ፈቃድ ነው ሁከቱን ያስነሱት በማለት ትራምፕ ተሳትፎ የላቸውም ሲሉ ክደዋል። በትናንትናው ዕለት በነበረው ቅድመ- የፍርድ ሂደት የትራምፕ ጠበቆች ነውጡ ከቀናት በፊት ታቅዶና በደንብ ተደራጅተውበት እንደነበር የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) መረጃዎችን በመጥቀስ […]

ፈንቅሎች “ምርኮ”

ፈንቅሎች ሲባል አንድ ሰሞን ጮኸው፣ የቢራ ጠርሙስና ፒዛ እየዋጡ በየኮሪዶሩ የሚጋደሙት አይደሉም። የኖርዌይ ፈንቅሎች በዲጂታል ዓለም የሚኖሩ አናሎጎች ናቸው። እንደ ዶቅዶቄ በሄዱበት የሚጮሁ ጸረ ሰላም ሃይሎች ናቸው። ጸረ ሰላም … የኖርዌይ ፈንቅሎች ምርኮ ፈላጊ፣ ማርከው ግን የማያስሩ ናቸው። የኖርዌይ ፈንቅሎች ቤተክርስቲያን የሚስሙ፣ አምላካችን የሚሉትን የሚጠሩ እንደ ኤሊ ልጆች […]

ለክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም ሊዘጋጅ ነው

ለክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።የቢሮው ኃላፊ አቶ ከበደ ዴሲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራሙ ጥር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ፣አድናቂዎቹ እና የአርቲስቱ ወዳጆች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ መርሃ -ግብሩም አርቲስቱ ከ60 ዓመታት በላይ […]

ጎንደር ለሰርግ ማድመቂያ የተተኮሰ ጥይት የሙሽራውን ቤተሰቦች ገደለ

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የወንድ ሙሽራው ሁለት አጃቢዎች ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር መሳፍንት ዓባይ ለኢዜአ እንደተናገሩት አጃቢዎቹ ህይወታቸው ያለፈው በወረዳው ጭህራ ማንጠርኖ በተባለ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው፡፡ ጥር 16/2013 አመሻሽ የተከሰተው አደጋ ሙሽራው ከወንድ አጃቢዎቹ ጋር በመሆን ሴት […]

የእናት አገር ጥሪ አዋጅ ታወጀ

የዱባይ ጸሃይ እንዳትሞቅ ተለክታ በመስፈሪያ ቤቱ ትፈሳለች። ባህር ላይ ተንጣሎ የሰፈረው ቤት የአረብ ንጉሳዊያን መኖሪያ መቅደስ እንጂ የአንድ ለማኝ አገር ዜጋ አይመስልም። ለጊዜው ፓላስ እንበለው። ፓላሱ በበረሃዋ ዱባይ የተከመረ ገነት ምሳሌ ነው። የክፍሎቹን ብዛት የቀን ሰራተኞቹ እንኳን የሚያውቁት አይመስልም። እንደ ጸሃይ የሚየበራው ፓላስ ዳንኪራ ቤት፣ ማሳጅ ማድረጊያ፣ ቁማር […]

“ አንገት ቆረጣ ” የ – ሰለጠነው የ- እርስ በርስ መበላላት!

ሃኪሙ የተረኛ ስም ጠራ፤ አስናቀ “ አቤት” ብሎ ከተቀመጠበት ተነሳ፡፡ ሃኪሙ አስናቀን በምልክት “ የት አለ” ሲል ጠየቀው፡፡ አስናቀ መዘናጋቱን አስታወቆ የተጠየቀውን ሊያመጣ ላፍታ ወደ ውጭ ተመለሰ፡፡ ከሃኪሙ ቢሮ ወጣ ! ብዙ የተቆረጡ አንገቶች ኮሪደሩ መግቢያ ላይ ተደርድረዋል፡፡ አንገቶቹ በላስቲክ ተደርገው ተቋጥረዋል፡፡ እያንዳንዱ ቁራጭ ጭንቅላት ባለቤት አለው፡፡ ባለቤቱ […]

የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲን?

#FakeNewsAlert ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት እንደወረደ (Endewerede) የተባለ ይህ የፌስቡክ ገጽ የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲንን ያሳያሉ ያላቸውን ምስሎች ዛሬ አጋርቷል። ከፎቶዎቹ ጋር ተያይዞ የቀረበው ጹሁፍ እ.አ.አ በ2001 በአውሮፕላን አደጋ እንደሞቱ የሚነገርላቸው ኮ/ል ኢብራሂም በቀድሞው የሱዳን ፕሬዝደንት ኡመር አልበሽር ትዕዛዝ ከመሬት በታች በሆነ ድብቅ እስር […]