Tag: Esleman
በምእራባዊያን NGO የተተበተበ ነበር። በዚህ ተጨባጭ ውስጥ ሆነው አሜሪካን እያጣጣሉ፤ ምእራባዊያንን እቀወቀሱ፤ ለሩሲያና ቻይና ድጋፋቸውን በቅን የሉአላዊነት ስሜት ሲገልፁ ነበር። ይህ ግን አይሰራም። ጉዳዩ መንግስታዊ ግልፅ ፖሊሲ...
-the Tedros betrayal vs "Betrayal of the West" By - የዓባይልጅ ኢስሌማን አባይ የአለም ፀረ-ጤና ዳይሬክተር በማለት በርካቶች ይፅፋሉ፤ ስያሜው አልተጋነነም ባይ ነኝ። ከህዋሃታዊ ውግንናው ባለፈ ዋነኛ ...
የዓባይ፡ልጅ ይህ የሳዑዲ ምኞት ሳይሳካ ይቆይና በተለይም ኢትዮጵያ በተከዜ ወንዝ ላይ የገነባችውን ግድብ ተከትሎ ህልም ሆኖ ነበር የቆዬው። ታዲያ ሳዑዲ ይህን ወይም ይህን መሰል ፕሮጀክት ለመገንባት ምቹ አጋጣሚ እየተጠባበቁ ቢሆን ...
Esleman Abay "የህወሃትን የመሳሪያ ድጋፍ ያወገዘው የአማራ አክቲቪስት" ሲል ነው የካይሮ ኔትወርክ ልሳን የሆነው የሱዳን ወታደራዊ የመረጃ ድር ኢሳሌማን ( የአባይ ልጅ) ላጋለጠው ጽሁፍ አይን ያወጣ ምላሽ የሰጠው። ይህ ታታ...
ብሂሉ "ሆድ ካገር ይሰፋል" እንዲሉ ቢሆንም ግን ሆድ ካገር ግን አይበልጥም! ከግብፅ፣ ሩዋንዳና ሱዳን እስከ ደደቢት በረሃ - ክታብ የዓባይ ልጅ የኡሁሩ ኬንያታ የስልጣን ዘመን ማብቃት በራሱ ራእይ እራመዳለሁ በሚለው ፕሬዝደንት ሩ...
የዓባይልጅ ግብፃዊ የውሃ ምህንድስና ፀኃፍት ምሁራዊ ውሸተ-ዜና ከሚቆጣጠሩት በላይ ተምታቶባቸዋል።የቀደሙ አመታት ትርክታቸውን ትተን ከወራት ወዲህ የነዟቸው ነጥቦች ብቻቸውን አስረጂ ይሆናሉ። ፕሮፌሰር አባስ ሻራኪ ዶክተር ሙሐመድ ሐ...