Tag: OPINION

ሕልም ሳይኖራቸው ፍቺ የሚጠይቁ ወበከንቱዎች

ምላሹን የምንጠብቀው ከትግራይ ወገናችን ነው። መላው የኢትዮጵያ ሕዝብም ከትግራይ ወንድሞቹና እህቶቹ ጎን ቆሞ ይህን የናቡከደነፆር መንፈስ ተሸካሚ የሆነውን ቡድን ግባ መሬት ለማፋጠን ኃይሉን ሊያስተባብር ይገባል። የክፋት እርምጃ፤ የክፉዎች መራገጫ፤ ታሪክ…

የደብረፅዮን የጦርነት ታክቲክ 22

ታክቲክ 22 እዚጋ ነበር የተቀበረው። ከዛን ጊዜ ጀምሮ ደብረፂዮን አዘናግቶ የሚያርደው የዋህ በግ ሊገኝለት አልቻለም። በጣት የሚቆጠሩት ህወሃታዊ አዛውንቶች ምኞት ብቻ እስከ እለተ ቀብራቸው ይቀጥል ይሆናል፤ አርፋጁ የደብረፂዮን ታክቲክ-22 ውጤቱ…

“ሕወሀት መቸም ቢሆን የአማራ ህዝብ ወዳጅ ሊሆን አይችልም !”

ህወሓትና የዐማራ ሕዝብ! ከሰሞኑ በወያኔ ባለስልጣናት ዘንድ ወያኔ የአማራ ህዝብ ወዳጅ እንደሆነ፤ ከፀጥታ ኃይሎቹ ጋርም መዋጋት እንደማይፈልግ፤ በአጠቃላይ ከአማራ ህዝብ ጋር ጠብ ውስጥ መግባት እንደማይፈልግ የሚያሳይ አዲስ ፖለቲካ ጀምረዋል፡፡ አጀንዳው…

ጋሻው መርሻ – ባንዳዎችን አስጠነቀቁ

ወረራ ተፈፅሞብናል። ይህን ወረራ በተመለከተ ያለው አቋም አንድ እና አንድ ብቻ ነው። ህዝባችንን አስተባብረን ከተዋጊው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጋር በተናበበ መልኩ መመከት። ይህን ማድረግ ከተወረረ ህዝብ የሚጠበቅ ትንሹ ስራ ነው። ድንበር…

ዝርፊያ ከትናንት እስከ ዛሬ የትህነግ ባህላዊ ጨዋታ

ከሰሞኑ የሽብር ቡድኑ ህወሐት በመቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የዓለም የምግብ ድርጅት መጋዘን በኃይል ሰብሮ በመግባት ነዳጅ እና ሌሎች ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን መዝረፉ ዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ እያነጋገረ ይገኛል፡፡ ምንም…

የጦርነቱ መቀጠል የግድ ከሆነ ?

የሰሜኑ ክፍል ህዝብ ሰላሙ ሊመለስለት ካስፈለገ፣ የዚህኛዉ ዙር ጦርነት በቅጡ መጠናቀቅ አለበት ባይ ነኝ። በሰላም ከሆነ ወያኔ ተሸንፎ ወደ ድርድር እንዲመጣ ማድረግ፣በሀይል ከሆነ ደግሞ ቢያንስ የወያኔ ወታደራዊ አቅም በወሳኝነት ከጭዋታ…

ለሁሉም ትግራዋይና የትግራይ ተቆርቋሪ

ሰብኣዊ እርዳታ ያለምንም መደነቃቀፍ እንዲገባ፣ ለተደራሽነቱም የሚያስፈልግ በቂ ነዳጅ ወደ ትግራይ እንዲገባ በተደረገበት፣ መንግስት ለሰላምና ውይይት ያለምንም ቅድመ–ሁኔታ ዝግጁነቱን ባረጋገጠበት፣ የመንግስት አገልግሎት ለመጀመር እንወያይ በተባለበት ቅፅበት፣ ህወሓት የትኛውን የህዝብ ጥያቄ…

እንዲህ ባለ ሁኔታ አጨብጭቤ ቀረሁ

በጣም የምወደው አብሮ አደግ ጓደኛዬ ከአሜሪካ ማስታወሻ ሊልክልኝ ማሰቡን ነገረኝ፡፡ “ከቻልክስ Samsung S10+ ሞባይል ገዝተህ ላክልኝ” አልኩት፡፡ “መግዛቱን እገዛልሃለሁ፤ ግን በፖስታ ቤት ላያደርሱህ ስሚችሉ ብሩን ልላክልህ!” አለኝ፡፡ “ግድ የለህም የ120…

“የፌደራል አወቃቀሩ የሃገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ሊሆን ይገባል»

አንጋፋው ፖለቲከኛና ምሁር ዶ/ር አለማየሁ አረዳ፤ የሰሞኑ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆነው በዘለቁት የክልሉ አደረጃጀት የወሰን አከላለል ጉዳዮች ላይ ለአዲስ አድማስ ሃሳባቸውን አጋርተዋል- የኋላ ዳራ እየተፈተሹና ታሪካዊ እውነታዎችን እያጣቀሱ።ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛው አለማየሁ…

ተበድለን እያለ እንደበዳይ መታየት እስከመቸ?

– መልዕክቱ ለሚመለከታቸዉ ብቻ ነዉ እንኳን የ አለም አቀፉ ማህበረሰብ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያዊ ጭምር ዛሬም ድረስ የአማራ ክልል በወረራ ስር እንደሚገኝ በቂ መረጃ የለዉም ወይም እንዲኖረዉ አይፈልግም! የአለምአቀፉ ማህበረሰብ እና ሚዲያወቻቸዉ…

ወያኔ (ሕወኃት) አሁንም ?

አሁንም አለ።አሁንም ጠላት ነው።አሁንም ለኢትዮጵያ ዋና ስጋት ነው።አሁንም የጠላቶቻችን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው።አሁንም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰራ አሸባሪ ቡድን ነው።ባንዳነቱን ለአፍታም ልንዘነጋ አይገባም። ከፊታችን ገለል ስላለ ጠላትነቱ የቀነሰ ወይም የተረሳ አይደለም። አንዳንዶች…

ቤት ሸጦ መኪና በመግዛት ራይድ የሚሰራ ሰው ለራሱ ስራ እንደፈጠረ ቢሰማው! ምክንያታዊ ነው?

አንድ ልጅ እያደረሰኝ ሲያወራኝ “ተመርቄ ቤተሰቦቼ ላይ ከምቀመጥ ብዬ! ቤተሰቦቼ የገዙልኝን እድሳት የሚቀረው ሁለት መኝታ ኮንደሚኒየም ቤት (የዛሬ ዓመት ከምናምን የገዙት 600ሺ ነበር ብሏል) ሸጨው መኪና በመግዛት ለራሴ የስራ እድል…

የፍፃሜዉ ጦርነት በወልቃይት-ጠገዴ ምድር!

ወያኔንና መሰሎቹን ፈረስ አድርገዉ አገራችንን ለማወክ እየሰሩ ያሉ የዉጭ ጠላቶቻችን እጃቸዉ ይቆረጣል። ከዚህም በላይ ወያኔ ሳይወድ በግድ በተሸናፊነት ስሜት ሁኖ ወደ ድርድር ይመጣል። መጨረሻ ላይ ይህ ሁኔታ በሂደት ወያኔን ከትግራይ…

ህወሃትን እያስፈራው ያለው የልማት ዜና !

ፖለቲካ ባብዛኛው የትርክት የበላይነትን narrative control የመቆጣጠር ስራ ነው። ትርክቱን መቆጣጠር ስትችል የሀገር ውስጥ ፖለቲካውም በተሻለ ይረጋጋል ከውጭ ሀገራት ጋር የሚደረግ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱም በጥሩ መልኩ ሊካሄድ ይችላል። የተሸጠው ትርክት –…

ኢትዮጵያ የምትፈርሰዉ ወልቃይት-ጠገደረ በወያኔ እጅ ከገባ ብቻ ነዉ!

አገራችን ኢትዮጵያ በወቅቱ ህልዉናዋን የሚፈትኑ በርካታ ሳንካዎች አጋጥመዋታል። ስጋቱ ደግሞ ከዉጭና ከዉስጥ የተናበበ ሁኖ እናገኘዋለን። በእኔ እምነት ትልቁ ሀገራዊ አደጋ ሁኖ የመጣዉ ዉስጣዊዉ ችግር ነዉ። ከዉስጣዊዉ ችግሮች መካከል ደግሞ የወልቃይት-ጠገዴ…

አልሸባብ የትህነግ – ሌላው ኤፈርት

የፔንታጎን ሽብርተኛን በስውር የመርዳት ታሪክበአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስጥ መሰል ታጣቂዎችን እንደ ጫና ካርድ  መጠቀም አለም የሚያውቀው ነው። ህወሃት በአሜሪካም ሆነ በሌሎች የሽብር ድርጅት ዝርዝር ውስጥ third tier terrorist ድርጅት…

የሲሪላንካው “FamilyCracy” – ከመዓቱ እስከ ተውኔቱ

እስሌማን ዓባይ የታሚል ታይገር ተገንጣይ አማፂያንን ከረጂም አመት ውጊያ በኋላ ድል ማድረጋቸው የብልሹ አሰራራቸውን ብሶት ማስታገስ አይችልም። የሲሪላንካው መሪ ራጃፓክሳ ሊተገበሩ የሚችሉ የመፍትሄ ርምጃዎች ላይ የታየባቸው ዳተኝነት ይባሱኑ ህዝባዊ ቁጣውም…

ገቢ የማያስገኙ የዜና ርዕሶች

የማኅበራዊ ሚዲያ ሰለባዎች ዓይነታቸው ብዙ ነው። ልጆቻቸው የማኅበራዊ ሚዲያ ተግዳሮቶችን (ቻሌንጅ) በመውሰድ እልህ ውስጥ ገብተው የሞቱባቸው ጥቂቶች አይደሉም። “Blackout Challenge” የተሰኘው የቲክቶክ ተግዳሮት ፉክክር ውስጥ የገቡ ሕጻናትና ወጣቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል። ሌሎች…

ያልተነቀለው ሰንኮፍ “ትህነግ” – ዩሪ ቢስሜኖቭ እንዳለው፣ እኛም እንዳየነው…

ዩሪ ቢስሜኖቭን ጠቅሰን ስንመረመር፣ መጀመሪያ የምንለው ” ምን ያልሆነና ያልተሞከረ ነገር አለ?” ነው። ትህነግ የሚባለው እርመኛ ቡድን ትውልድ ላይ የተከለው፣ ሚዲያና የሚዲያ ተምቾችን ፈልፍሎ እንዴት የዜጎችን እረፍት እየነሳ እንዳለ ስናይ…

የመቃወም አዚም!

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ፒኤችዲ) ያስተላለፉትን ጥሪ ተከትሎ፤ ሃይማኖት፣ ብሔር፣ ጾታ እና የፖለቲካ አመለካከት ሳይለይ እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊ የሚያመልከውን አምላክ በማመስገን ላይ ይገኛል። ማመስገን በሁሉም እምነቶች አስተምህሮ ቀዳሚ ተግባር…

የበቆጂ አትሌቶች ማሰለጠኛ ማን አወደመው?

የአርሲ ዞን አንዷ ከተማ በቆጂ ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ እስከ ቀኒሳ በቀለ፤ የዲባባ ስኬታማ ቤተሰብ እና ሌሎችም በቁጥር የላቁ ስኬታማ አትሌቶች ከዚህች ስፍራ ወጥተዋል። በአንድ ወቅት ዓለምን ያስደመሙ አትሌቶች ይፈልቁባት የነበረችው…

ጅቡቲ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች ላይ ስጋት አየፈጠረች ነው? እንደ ዩክሬን

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲን የሚገኙበት የአፍሪካ ቀንድ ዛሬ ላይ የመካከለኛው ምስራቅ ኃያላን ተፎካካሪዎች እና የአለም ኃያላን ሀገራት የጦርነት ቀጠና ለማድረግ በሚያደርጉት ሩጫ የቀጠናው ሀገሮች ትልቅ ፈተና ላይ ወድቀዋል። ቀደም…

ሰኔ፣ ግብጽ፣ ዓባይና ኢትዮጵያ

የጥንት ግብጻውያን የዘመን መቁጠሪያ፣ ፀሐይን መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ‹ዖን› የተባለችውን የፀሐይ አምላክ ያመልኩ ስለነበር ነው፡፡ የዚህች አምላክ ቤተ መቅደስ በሄልዮፖሊስ ይገኝ የነበረ መቅደስ ነው፡፡ በመጽሐፈ ፊሳልጎስ የሄልዮፖሊስ…

«ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪ ሆነው ስለተመረጡ እንኳን ደስ ያለዎት» አንዱዓለም አራጌ

ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አያሌ ኪሎ ሜትሮች አቆራርጣችሁ ለሁለት ቀናት በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ የታደማችሁ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የጉባዔ አባለት፣ አንደኛ መደበኛ ጉባዔያችንን በአማረና በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቅ በመቻላችን እንኳንም ደስ አላችሁ! እንኳን…

“ሚካኤል ችግኝ ነው። … ችግኝ ይተክላል” ቴዲ አፍሮ

የችግኝ ተከላ ተቃውሞ ተናብቦ የመሥራት የሰኔ ፕሮጀክት ይሆን ብለን እንድንጠይቅ ገፋፍቶናል? እርሱ ከባለቤቱ ጋር “የአረንጓዴው መሬት” ሃሳብን ሲያራምዱና ችግኝ ሲተክሉ፣ ችግኙ ሚካኤልም እንዲሁ ችግኝ ሲተክል ሕዝብ ይጨፈጨፍ ነበር። የቴዲን የዚያን…

ይድረስ ለወዳጄ ሐብታሙ ኪታባ

መቼም ላንተ ያለኝ ክብር እንዴት ትልቅ መሆኑ አይጠፋህም፤ አንዱዓለምን ደግሞ አንተ ከምትወደው በላይ እወደዋለሁ፡፡ ስለ ትይዩ ካቢኔው በቢቢሲ አማርኛ የተናገረው ትንሽ ቅር እንዳሰኘኝ ግን ንገርልኝ፡፡ ስራዬን ትቼ በሙሉ ጊዜ የሰራሁትን…

እየፈታን እናልቅስ ለኢትዮጵያ እንቁም

የወገን ሞት ያማል። ሕመሙም የአጥንት ሕመም ነው። በአንድ በኩል የተጎዱትን እየረዳን፣ በሌላ በኩል የሌሎችን ጉዳት ለማስቀረት አንድ ሆነን መሥራት አለብን። የዘመድ ቄስ እንሁን። እየፈታን እናልቅስ። ለኢትዮጵያ እንቁም። ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን…

አንድ ነገር ግልፅ ይሁንልን!

እነ አሜሪካ የአፍሪካን መሪ የሚጠሉት ለህዝባችን፣ ለጥቁር አፍሪካውያን አስበው፣ ተቆርቁረው አይደለም፣ ሆኖም አያውቅም። ፖትሪስ ሉሙንባን የገደሉት፣ ያስገደሉት ለኮንጎ ሕዝብ ብለው ተቆርቁረው አይደለም። የአፍሪካን ሕዝብ የጨረሱ አምባገነኖች በሞላ እነ ኢዲ አሚን፣…

መልዕክት ለክቡር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የአብክመ ፕሬዝደንት

ክቡር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አመራር ዋና ትኩረት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች “ሀገራችን” ብለው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ሠላምና ደህንነት ጉዳይ መሆኑን በአመራርዎ ማረጋገጥ (ልዩ ትኩረት መስጠት) ከቻሉ በአማራ የአመራር ታሪክ ቀዳሚው ይሆናሉ።…

ለግፍ ሰለባዎችን ፋይዳ ቢስ ባዶ ተውኔት

ይህን አጭር ጽሁፍ ያዘጋጀሁት አቶ ገመቹ ሂርጳ በዚህ ድረገጽ የጻፉትን ሃሳብ ተንተርሼ ነው። ዋናው ዓላማዬ ግለሰቦችን መተቸት ሳይሆን ለተጎዱት ወገኖች የሚተቅመውን ጉዳይ ቅድሜያ ሰጥቶ በብልጠት ማከናወን የግባል ከሚል እምነት ነው።…

ኦሮሞ “በስሜ አትግደሉ” በል፣ ለአማራ “እቆረቆራለሁ” የምትሉ አስተውሉ

በጥቅሉ ከመርዙ ባህር ባለቤት የተጨለፈላችሁን ክፉ ተግባር የምታስፈጽሙ ተቀጣሪ ነብሰ ገዳዮች፣ በክፍያ ዘር ነጥላችሁ የከፋያችሁን ዓላማ ለማሳካት ንጽሃንን የምትገድሉ ሁሉ ኦሮሞን አትወክሉም። እኔን የዚህ ጽሁፍ አቅራቢን አትወክሉም። በስሜ ነጹናንን መጨፍጨፍ…