Tag: ECONOMY

አፓርታማዎችን በሳምንት የሚያጠናቅቅ የፈጠራ ውጤት ይዞ በፋይናንስ የሚፈተነው ወጣት

ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ዘርፍ 60 በመቶ ያህሉን ዋና ዋና የግንባታ ዕቃዎቿን ከውጭ አገራት ነው የምታስገባው። ለዚህም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወጪ ታደርጋለች። ይህን የውጭ ምንዛሪ ለማደን በአገር ልጆች የሚሠሩ የፈጠራ ውጤቶችን ከመጠቀም…

ሥርዐት አልባው ንግድ እና ስጋት የፈጠረው የኑሮ ውድነት!

ዓለም አቀፍ የንግድ ነባራዊ ኹኔታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ያዳከመው የዓለም የገበያ ሥርዐት የምሥራቅ አውሮፓን ግጭት ተገን አድርጎ ሲሽመደመድ እያስተዋልን ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ድሃ ሀገራት ከመቼውም ጊዜ በላይ…

ሲሚንቶ ከ450 ብር በታች ከፋብሪካዎች እየወጣ ከአንድ ሺህ ብር በላይ ይሸጣል

ኮንትራክተሮችና ሸማቾች ዋጋው በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ300 ብር በላይ መጨመሩንይናገራሉ አዲስ አበባ፡- የሲሚንቶ ዋጋ በመወደዱ ለግንባታ መጓተትና ለአላስፈላጊ ወጪ ተዳርገናል ሲሉ ኮንትራክተሮችና ሸማቾች አስታወቁ። የኢትዮጵያ ሲሚንቶ አምራቾች ማኅበር በበኩሉ ሲሚንቶ…

አሳሳቢው ጉዳይ

በቅርቡ ብልጽግና ጉባኤ ያካሂዳል። በዚህ ጉባኤ ላይ ከፖለቲካዊ ሹኩቻዎች በላይ ፖርቲው በጥልቀት ሊነጋገርበትና መፍትሔ ሊያበጅለት የሚገባው ጉዳይ ኢኮኖሚው ፈተና ነው። ዛሬ በድህነት፣ በኋላ ቀርነት፣ በኑሮ ውድነት፣ በረሀብና በሙስና ላይ ካልተዘመተ…

ሩስያ በኢትዮጵያ የብረት ፋብሪካ ለማቋቋምና ልምዷን ማካፈል እንደምትፈልግ ገለጸች

ሩስያ በዓለም ቀዳሚ ብረት አምራች ሀገር እንደሆነችና በኢትዮጵያ የብረት ፋብሪካ ለማቋቋምና ልምዷን ማካፈል እንደምትፈልግ ገለጸች። በሩስያ የብረት ማዕድን ጉዳዮች ተወካይ በሆኑት ሰሜኖቭ ቪክተር የተመራው ልዑክ ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት…

ለኢንተርኔት ተጠቃሚ ወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር የኢንተርኔት ተጠቃሚ ወጣቶችን የሥራ እድል እንዲያገኙ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ከሁለት አመት በፊት የተጀመረው የአሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር፤ ለሽያጭ ካቀረበው 200 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን…

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና፤ ለምን?

አፍሪካ በተለይ በ19ኛው ክፍለዘመን መባቻ ላይ በአብዛኛው በቅኝ ግዛት ስር እንደነበረች አይዘነጋም። ይህ የቀጥታ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ካበቃ ከግማሽ ምዕተአመት በኋላ ደግሞ በአብዛኛው በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ስር መውደቋን የዘርፉ…

የስድስት መቶ ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ይፋ ሆነ፤ ጥቅል በጀቱ 2 ቢሊዮን ነው

ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ከቻይና ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲግ በጋራ ሰሜን ሸዋ በለሚና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተገነቡ ያሉ ሦስት ፋብሪካዎችን ወደ ስድስት በማሳደግ የኢንዱስትሪ ፓርክነት ለማሸጋገር ከስምምነት ላይ ደረሱ። ኢትዮጵያ ምንም ሳንቲም…

የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ማምረት እያቆሙ ነው – “ስለግብዓት እጥረቱ የደረሰኝ መረጃ የለም”የማዕድን ሚኒስቴር

የትኞቹ ግብዓቶች ላይ እጥረት አለባችሁ የሚል ዝርዝር መጠየቁን መልኩን ገልጾ፤ እስካሁን መልስ ባለመገኘቱ ችግሩን አላወቅኩም፤ መፍትሄም መስጠት አልቻልኩም የማዕድንሚኒስቴር የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በድንጋይ ከሰል ዕጥረትና በተለያዩ የግብዓት ችግሮች የተነሳ ማምረት እያቆሙ…