Category: News
“የሚሊሻ ኀይሉን በተመለከተ የሚዘዋወረው መረጃ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው” ሲሉ ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ አስታወቁ። "ቅጥፈት ነው" ያሉትና በፕሬዚዳንቱ ስምና ፊርማ የተሰራጨው ደብዳቤ የሚሊሻ ሃይሉ ጸጥታ በማስከበሩ ስራ መውጪያ መግቢያ ...
ለአንድ ቀን ከጮኸና አየሩን ሁሉ ከተቆጣጠረ በሁዋላ ውሃ የተቸለሰበት "ሕወሓት ብልፅግናን ለመቀላቀል በድርድር ላይ ነው" የሚለው የዋዜማ ዜና ፖለቲካውን ለሚረዱ የዜናው ሰምና ወርቅ ትርጉም ላይ እንዲያተኩሩ ያደርጋቸዋል። ለዚህም ...
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀሲስ በላይ መኮንንን ጨምሮ የ3 ግለሰቦችን ጊዜ ቀጠሮ መዝገብን ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ተመልክቷል። ቀሲስ በላይ ከአንድ ሳምንት በፊት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ውስ...
"ካለፈው ስሕተታቸው ሳይማሩ ዛሬም ተመሳሳይ ችግር ለመፍጠር የሚከጅሉትን ሁላችንም ተባብረን አደብ ማስገዛት ይኖርብናል። ከትዕግሥት በኋላ የሚከሠት ሕግ የማስከበር ሥራ የሚኖረውን አስከፊ ውጤት ከቅርቡ ታሪካችን ልንማር ይገባልና" ...
የፌደራል መንግስት የአማራ፣ ትግራይና አፋር ህዝብን ማህበራዊ ዕረፍት የሚነሱ ማናቸውም እንቅስቃሴዎች ተቀባይነት እንደሌለው መንግስት አስጠነቀቀ። የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው...
ዓለም ባንክና የዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም ኢትዮጵያ የጠቀችውን ብድር ለመፍቀድ ያቀረቡት ዋና ቅድመ ሁኔታ የብርን የመግዛት አቅም ዝቅ ማድረግ ወይም በነጮቹ አፍ ዲቫሉዌት ማድረግ እንደነበር ሲጂቲኤን የተሰኘው የቻይና ሚዲያ በአዲ...
ቀሲስ በላይ ከስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዶላር በላይ ገንዘብ በህገወጥ ለማዘዋወር ሲሞክሩ መያዛቸውን በማህበራዊ ገጾች ስምና ቦታ ተጠቅሶ ቅድሚያ መዘገቡ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ፋና ዜናውን ፍርድ ቤትን ዋቢ አድርጎ እሲክዘግ...
" የራያ ጨርጨር ፣ የራያ አላማጣ ፣ ኮረም ኦፍላና ዛታ አከባቢ ያሉ ቀበሌዎች ከአማራ ክልል ታጣቂዎች ነፃ ሆነዋል " ሲሉ የትግራይ ነዋሪዎች ምስክርነት መስጠታቸውን ተረጋግጧል። "በአጠቃላይ በርካታ ስፍራዎች ቦታውን ይዘው ከነበሩ...
" እውቀቱ ሳይኖራቸው ቤተክርስቲያንን ወክሎ ሃይማኖታዊ አስተምህሮ ማስተላለፍ አይገባም " ሲሉ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ተናግረዋል። ከሃሰተኛ ወሬ መጥበቀና ማሰራጨት አግባብ እንዳልሆነ አምልክተው የህጉን አስፈላጊነት አስረድተዋል። የ...
ራሱን የኦሮሞ ነጻ አውጪ ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ሃይል አመራሮች የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሊገቡ መሆኑ ተሰማ። ይህን የሚያመቻቹ ወገኖች ከፍተኛ ሩጫ ላይ እንደሆኑም ታውቋል። የበታች አመራሮች በየአቅጣጫው እጅ እየሰጡ ነው። በቅር...
በምስራቅ ሸዋ ዞን 569 የሽብር ቡድኑ ሸኔ አባላት መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን መስጠታቸውን የመከላከያና የመንግስት ሚዲያዎች አስታወቁ። ከዚህ በተጨማሪ ሰሞኑንን በተከታታይ የሰላም ጥሪን ተቀብለው በተለያዩ...
ሰሞኑን በውጭ ያሚኖሩና በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የትጥቅ ትግል እንደሚመሩና እንደሚያግዙ የሚናገሩ ወገኖች " ትግሉ ወደ አዲስ አበባ መዛመቱን፣ አዲስ አበባ ላይ ትኩረት መደረግ አለበት" በሚል በተደጋጋሚ ጥሪና መልዕክት ሲ...
በኢትዮጵያ ህዝብ ዘር፣ ጎሳ፣ አካባቢ፣ ደም ለይቶ እንዲባላና እዲጨፋጨፍ ያልተረጨ ቅስቀሳ፣ ያልፈሰሰ ሃብት፣ ያልተገመደ ሴራ የለም። የዘሩና የደም ቆጠራው ሴራ አልሳካ ሲል በሃይማኖት ሳይቀር ለማጫረስ ያልተፈነቀል ድንጋይ የለም። ...