Day: December 21, 2021
የሰላም ጥሪ እያሰማ ያለው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር አብዓላ ከተማን ለመውረር ሞክሮ ሙሉ በሙሉ መደምሰሱና ውጊያው ዛሬ መፈጸሙን የአፋር ሃይሎች አካል የሆኑ በተለይ ለኢትዮ12 አመለከቱ። መንግስት ድርድሩን አስመክቶ የተቋቋመው ...
በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ አገራት ገንዘቦች እና 5.8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ እንዲሁም ለሕወሓት እና ለሸኔ የሽብር ዓላማ ማስፈጸሚያ በድብቅ ሊተላለፉ የነበሩ የግንኙነት መሣሪያዎች እና አልባሳት ከ16...
Intro text we refine our methods of responsive web design, we’ve increasingly focused on measure and its relationship to how people read. A wonde...
ሕገ መንግስትን መቀየርን ጨምሮ በአገሪቱ ስምምነት ያልተደረሰባቸውን ጉዳዮች የሚያካትት አካታች ውይይት በኢትዮጵያ ይካሄዳል "አሸባሪው ሃይል" አሉ ሬድዋን ሁሴን፣ " አሸባሪው ሃይል በሚሸሽባቸው እያንዳንዱ የትግራይ መንደሮች እግር...
አረፋፍደው የተሰሙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የኢትዮጵያ ጥምር ሃይሎች መቀለን እያሸተቱ ነው። አላማጣን ከያዙ በሁዋላ መስመር ላይ ያሉ ከተሞችን እያለፉ ወደ ኮረምና ማይጨው አቅንተዋል። በትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ በኩል የቀረበውን አ...
“ በዚህ ወር ራስ አሊ ከጉና ተነስቶ በነፋስ መውጫ ሰፈረ፤ ክፋው እና ወሌ ቀርጨምን(የጦር አዛዦች?) ከብዙ ሰራዊት ጋራ ወደ ገረገራ ሰደዳቸው፤ በጋሸናም ሰፈሩ፤ በዚያም ከደጃዝማች ወልደገብርኤል ጋራ ተጋጠሙ፤ ደጃዝማች ወልደገብር...