Day: January 23, 2022
በቀለ [ገርባ] በተለይ የጸሎታችን መሪ እርሱ ከሆነ ከእንባ ጋር ነው የሚጸልየው። ቀደም ብዬ እንደ ጠቀስሁት በሕዝብ ላይ እንዲሁም በእኛም ላይ ስለሚፈጸመው ግፍ በእንባ ይጸልያል። የበቀለ ጸሎት ይዘት የሰቆቃወ ኤርምያስን ይመስላል...
ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ጭምር የምትታወቅበት በአብሮነት የመኖር፣ የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ እና የመቻቻል ውብ የሆነው እሴታችን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ ጭምር ከፍተኛ አደጋ ውስጥ የወደቀ ሲሆን በዚሁ...