Day: May 26, 2022
አስናቀ አያሌው የተባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪ " በመሰረተ ልማት ዝርፊያና ማውደም ላይ የተሰማሩ ዜጎች ለአገር አይጠቅሙም" ባይ ናቸው። ስርቆት በትምህርትና በተመጣጣኝ ቅጣት ማረቅ እንደሚቻል እንደሚያምኑ ገልጸው፣ የኤለኤክትሪክ ምሶ...
የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ መንግሥት ሕግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ሕግን አክብሮ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እንደሚሠራ አስታውቋል። የመግለጫው ሙሉ ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል። ...