Month: October 2022
በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ ለመንገድ ድጋፍ የተገነባ ግንብ ተደርምሶ መኖሪያ ቤት ላይ በመውደቁ አንድ እናት ከ7 ዓመት ህጻን ልጃቸው ጋር ህይወታቸው አለፈ።አደጋው የደረሰው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ጎተራ ወንጌላ...
የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን መርቀን ከፍተናል። የቴክኖሎጂ ዐውደ ርእይ አስጀምረናል። የመጀመሪያውን የፓን አፍሪካን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ከፍተናል። ምክንያቱም አፍሪካን ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በማብቃት በአህጉሪቱ መ...
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ በማለት በሃይል የትግራይን ሕዝብ አግቶ የያዘው ትህነግ እንደሚደጉመውና ከግብጽ ጋር ዝምድና እንዳለው የሚነገርለት 360 የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ በአማራ ክልል የደረሰ ምርት እንዳይሰበሰብ ቅሰቀሳ...
አሜሪካ በጥብቅ ስትፈልገው የነበረውና ያለበትን ለጠቆመ ሶስት ሚሊዮን ዶላር ለመሸለም የመደበችበትአብዱላሂ ናድር በሶማሊያ ጦር መገደሉን የሀገሪቱ መንግስት አስታወቀ። ሶማሊያ አልሻባብን ለማጥፋት መጠነ ሰፊ ጥቃት የከፈተች ሲሆን የ...
መንግስት ያቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢፌዴሪ ሚሲዮኖች አስተባባሪነት በተከናወነ የሀብት ማሰባሰብ ሂደት በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአንድ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሰባሰበ። ከ...