Category: FEATURED
ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የተጠረጠረው መሃመድ ሽኩር አበባውን ያየ ማንኛውም ግለሰብ ጥቆማ እንዲሰጥ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቀረበ፡፡ ፖሊስ ዝርዝር ባይናገርም ተጠርጣሪውን በአጭር ጊዜ ለይቶ አደን ላይ መሆኑንንም አመልክቷል።...
ከአንድ ኢራናዊ ጀነራል ጋር በሊባኖስ በምስል ታይቶ የነበረው የሂዝቦላህ ከፍተኛ አዛዥ በድኦን ጥቃት መገደሉ ተሰማ። ጥቃቱ የደረሰው ኮማንደሩ ከሌሎች አጋሮቹ ጋር በተሽከርካሪ ሲንቀሳቀስ እንደሆነ እማኞችን የጠቀሰው ሬውተርስ ዘግቧ...
Facebook Twitter Messenger የአባይ አጀንዳ ሲቋጭ የቀይ ባህር ጉዳይ መነሳቱ አጀንዳው እጅግ ተደርጎ የታሰበበት ለመሆኑ ማሳያ ተደርጓል። "የቀይባህር አጀንዳ ሃሳብ ማስቀየሪያ ነው" በማለት ለፕሮፓጋንዳ የ...
ዩሪ ቢስሜኖቭን ጠቅሰን ስንመረመር፣ መጀመሪያ የምንለው " ምን ያልሆነና ያልተሞከረ ነገር አለ?" ነው። ትህነግ የሚባለው እርመኛ ቡድን ትውልድ ላይ የተከለው፣ ሚዲያና የሚዲያ ተምቾችን ፈልፍሎ እንዴት የዜጎችን እረፍት እየነሳ እን...