Category: FEATURED
በኢትዮጵያ ህዝብ ዘር፣ ጎሳ፣ አካባቢ፣ ደም ለይቶ እንዲባላና እዲጨፋጨፍ ያልተረጨ ቅስቀሳ፣ ያልፈሰሰ ሃብት፣ ያልተገመደ ሴራ የለም። የዘሩና የደም ቆጠራው ሴራ አልሳካ ሲል በሃይማኖት ሳይቀር ለማጫረስ ያልተፈነቀል ድንጋይ የለም። ...
መድረክ ላይ የታዩ የአፍሪካ መሪዎችም ሆኑ ከፍተኛ ባለስልጣናት " ስለ ልዩ አቀባበልና መስተንግዶ እናመሰግናለን" ሲሉ ምስጋና የሚሰጡትን የክብር አቀባበል የሶማሌ ፕሬዚዳንት "ኢትዮጵያ አላከበረችኝም" ከማለታቸው ጋር አብሮ የሚሄድ...
ኢትዮጵያን በብቃት፣ በቅንነትና በታማኝነት ማገልገል የሚችሉ ዜጎችን በካቢኔ ውስጥ የማካተት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ...
አወዛጋቢው የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ሊሻሻል እንደሚችል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፍንጭ ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ለሁለተኛ ጊዜ ለመልካም አስተዳደር ችግር መፈጠር መንስኤ የሚሆኑ አካላትን የማጥራት ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ...
የአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት አስተዳዳሪ እና ተጽዕኖ ፈጣሪው ፖለቲካኛ ሮን ዲሳንቲስ ትውልደ ሶማሊያዊቷ ኢልሃን ኦማር ዜግነቷን ተነጥቃ ከአገር እንድትባረር ጠየቁ። ሮን ዲሳንቲስ የአሜሪካ የኮንግረስ አባሏ ኢልሃን ኦማር ከአገር እንድት...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስም ዘርዝሮ ዕውቅና የሰጣቸውን አካባቢና ዘር ተኮር ፓርቲዎች ዕውቅና መስጠቱን ተከትሎ የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር፣ ትህነግም ዕውቅና እንደተሰጠው ተደርጎ እየተሰራጨ ያለው ዜና ሃሰት መሆኑን ...
የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር፣ ትህነግ ከ60 ቀን በላይ ተሰብስቦ መግለጫ ማውጣቱን ተከትሎ መንግስት ከፕሪቶሪያው ስምምነት በሁዋላ ለክልሉ ያደረሰውን ገንዘብና የዓይነት ደጋፍ ዘርዝሮ የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ቁ...
The Ethiopian Ambassador to Israel, Tesfaye Yitayih, reveals that the Israeli Government views Ethiopia’s potential acquisition of a military bas...
Ethiopia and Somaliland, a breakaway region of Somalia, signed a controversial agreement granting Addis Ababa access to the Red Sea. Under the ag...
- ከኢትዮጵያ እዚሁ ፓስተር ጋር በመመላለስ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ ምን አሉ? ወይም ምን ተባሉ? ወንጌልን በገባቸው መጠንና በተረዱት ልክ የሚያሰርጩ "ቅን እረኞች" አሉ። እንደየ ዕምነቱ ይለያይ እንጂ ሁሉም ጋር ባመኑበት "ለጽድ...
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ጋር የባህር በር የሊዝ ስምምነት ለማድረግ የመጀመሪያውን ቅድመ መግባባት የፈረመችው ሶማሊላንድ ነጻ አገር የመሆኗ ጉዳይ ያለቀለት መሆኑንን ተቀማጭነታቸው አውሮፓ የሆኑ ምሁር ገለጹ። አሜሪካና እንግሊዝ ቲያትር እ...