Tag: video
የፌደራል መንግስት የአማራ፣ ትግራይና አፋር ህዝብን ማህበራዊ ዕረፍት የሚነሱ ማናቸውም እንቅስቃሴዎች ተቀባይነት እንደሌለው መንግስት አስጠነቀቀ። የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው...
የዝቋላ አባቶች ላይ ግድያ መፈጸሙን ተከትሎ ብዙ ተብሏል። መንግስት ገዳይ ተደርጎ ቀርቧል። የአገር መከላከያ ሰራዊትም ተባባሪና የግድያው አክተር ተደርጎ ሰፊ ትንተና ሲሰጥ ቆይቷል። የመከላከያ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብረሃኑ ...