የዝቋላ አባቶች ላይ ግድያ መፈጸሙን ተከትሎ ብዙ ተብሏል። መንግስት ገዳይ ተደርጎ ቀርቧል። የአገር መከላከያ ሰራዊትም ተባባሪና የግድያው አክተር ተደርጎ ሰፊ ትንተና ሲሰጥ ቆይቷል። የመከላከያ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብረሃኑ ጁላ ” ሚዲያዎች ለምን ሄደው እውነቱን ጠይቀው አይዘግቡም” ሲሉ መናገራቸው ይታወሳል። ሁሉም አልፎ ሰለባዎቹ፣ ተጎጂዎቹ፣ ባይናቸው ያዩና በስፍራው ያነበሩ፣ አሁንም እዛው ያሉ “እውንውት ነው” ያሉትን አቅርበዋል። ማመንና አለማመን የአድማጭ ፈንታ ነው።
VIDEO በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!
በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!
Read also