Category: VIDEO
የፌደራል መንግስት የአማራ፣ ትግራይና አፋር ህዝብን ማህበራዊ ዕረፍት የሚነሱ ማናቸውም እንቅስቃሴዎች ተቀባይነት እንደሌለው መንግስት አስጠነቀቀ። የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው...
የዝቋላ አባቶች ላይ ግድያ መፈጸሙን ተከትሎ ብዙ ተብሏል። መንግስት ገዳይ ተደርጎ ቀርቧል። የአገር መከላከያ ሰራዊትም ተባባሪና የግድያው አክተር ተደርጎ ሰፊ ትንተና ሲሰጥ ቆይቷል። የመከላከያ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብረሃኑ ...
በቀይ ባሕር በሚተላለፉ የዕቃ ጫኝ መርኮቦች ላይ የተፈፀመው ተደጋጋሚ ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን ማስተጓጎሉን ሪፖርቶች እያመለከቱ ነው። በከሸፈችው የመን እግሩን የተከለው የሁቲ አማጺ ሳያንስ በሶማሊያ አልሸባብ መንግስት እንዳ...
Facebook Twitter Messenger የአባይ አጀንዳ ሲቋጭ የቀይ ባህር ጉዳይ መነሳቱ አጀንዳው እጅግ ተደርጎ የታሰበበት ለመሆኑ ማሳያ ተደርጓል። "የቀይባህር አጀንዳ ሃሳብ ማስቀየሪያ ነው" በማለት ለፕሮፓጋንዳ የ...