Day: January 26, 2022
- ሩስያን ከዓለም የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርዓት ስዊፍት ማስወጣትንና ወይም ኖርድ ስትሪም ሁለት የተባለውን የሩስያያ ጀርመን የጋዝ ማስተላለፊያ ቧምቧን ማስቆምን ይጨምር አሁንም ግልጽ አይደለም። የኅብረቱ አባል ሀገራትና መንግሥታት...
-ከደቡብ አፍሪቃ በአውሮፕላን ጎማ ውስጥ ተደብቆ አምስተርዳም የገባው ኬንያዊ መሆኑ ተገለጸ በሙሉ ጤንነት ላይ ነዉ፤ ጥገኝነት ለመጠየቅ እንደሚፈልግ ተነግሮአል ከደቡብ አፍሪቃ በተነሳ የአውሮፕላን ጎማ ክፍል ውስጥ ተደብቆ በሕይወት...
«ከአፋር ክልል መንግስትና ከአፋር ህዝብ ጎን መሰለፍ፣ መስዋእትነት መክፈልና፣ ወረራውን መቀልበስ ለነገ የሚባሉ ጉዳዬች አይደሉም። ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችንም አፋጣኝ ድጋፎችን ማቅረብ የሁላችንም ድርሻ ነው።ሳይርቅ በቅርቡ፣ሳይ...