Day: January 26, 2022

አሜሪካ የ10.2 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች ይፋ ታደርጋለች

የአሜሪካ መንግሥት በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት /USAID/ አማካይነት በኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል፣ 400ሺ በላይ ሰዎችን ኑሮ ሊያሻሽል የሚችል፣ በ10.2 ቢሊዮን ብር ሁለት አዳዲስ የመዋዕለ ንዋይ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታውቋል።…

አቶ መስፍን ስማቸው ተጠቅሶ ጉዳት ከደረሰ በሁዋላ በኤፒ ” ተጭበብሬያለሁ፣ ማስተባበያ እጠብቃለሁ” አሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተነፈሱትን እየበጣጠሱ በየቀኑና ሰዓቱ የአገሪቱን ፖለቲካ ማጦዝ ስራ ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል። ጭልጥ ባለ የተገዢነት መንፈስ አይኑን በጨው አጥቦ የሃሰት ዘገባ ሲዘግብ የኖረው ኤፒ አድበስብሶ የዘገበው ዘገባ ዛሬ…

አነጋጋሪ ሹመት – ጄኔራል ባጫ ከአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች አንዱ ሆኑ

ዛሬ ይፋ የሆነው የአምባሳደሮች ሹመት አነጋጋሪ ሆኗል። አቶ መለስን ለማስደሰት ተቀዋሚዎችን ሲያበሻቅጡ የነበሩት የቀድሞ ዋና አፈ ጉቤ ወ/ሮ ሽታዬና የጀነራል ባጫ ደበሌ ሹመት በበርካቶች ዘንድ በሁለት መልኩ ነው ያነጋገረው። አብዛኞቹ…

በሳምንት ሶስት ቀናት በኦሮሚያ ባለስልጣኖች የህዝብ ጥያቄ አድምጠው ምላሽ እንዲሰጡ ታዘዘ፤ተቆጣጣሪ ግብረሃይል ይመደባል

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በየደረጃው ያሉ አመራሮች በሣምንት ለሦስት ቀናት ማለትም ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝቡን ጥያቄ እንዲያዳምጡ እና የሚጠበቅባቸውን አገልግሎት በአግባቡ እንዲሰጡ ውሳኔ ማሳለፉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት…

የሚኒስትሮች ም/ቤት የአስቸኳይ አዋጅ እንዲያጥር ወሰነ

የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ በመደበኛ የህግ አግባብ መቆጣጠር የሚቻልበት ደረጃ በመደረሱ ከዚህ ቀደም አደጋውን ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…

[አክቲቪስቱ] የዓለም ጤና ድርጅት መሪ በድጋሚ ክስ ቀረበባቸው

ከሚመሩት “የዓለም” በሚል የሚጠራው ድርጅት ዓላማና መርህ በማፈንገጥ ስልጣናቸውን ተጠቅመው የተራ አክቲቪዝም ስራ ላይ ተጠምደዋል በሚል የሚከሰሱት፣ በአባልነት የመዘገባቸው ትህነግ “አሸባሪ” ተብሎ የተፈረጀ መሆኑ እየታወቀና የሚመሩትን ድርጅት መርህ መጣሳቸው እየታወቀ…

የዩክሬን ቀውስ ተባብሷል፤ ሩስያ ላይ ጭና ለመፍጠር አውሮፓውያን መስማማት አልቻሉም

– ሩስያን ከዓለም የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርዓት ስዊፍት ማስወጣትንና ወይም ኖርድ ስትሪም ሁለት የተባለውን የሩስያያ ጀርመን የጋዝ ማስተላለፊያ ቧምቧን ማስቆምን ይጨምር አሁንም ግልጽ አይደለም። የኅብረቱ አባል ሀገራትና መንግሥታት መሪዎች በመርህ ደረጃ…

ኬንያዊው ከደቡብ አፍሪቃ በአውሮፕላን ጎማ ውስጥ ተደብቆ አምስተርዳም ገባ

-ከደቡብ አፍሪቃ በአውሮፕላን ጎማ ውስጥ ተደብቆ አምስተርዳም የገባው ኬንያዊ መሆኑ ተገለጸ በሙሉ ጤንነት ላይ ነዉ፤ ጥገኝነት ለመጠየቅ እንደሚፈልግ ተነግሮአል ከደቡብ አፍሪቃ በተነሳ የአውሮፕላን ጎማ ክፍል ውስጥ ተደብቆ በሕይወት አምስተርዳም ኔዘርላንድ…

ሳይርቅ በቅርቡ፣ሳይደርቅ በርጥቡ! ይሻላል።

«ከአፋር ክልል መንግስትና ከአፋር ህዝብ ጎን መሰለፍ፣ መስዋእትነት መክፈልና፣ ወረራውን መቀልበስ ለነገ የሚባሉ ጉዳዬች አይደሉም። ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችንም አፋጣኝ ድጋፎችን ማቅረብ የሁላችንም ድርሻ ነው።ሳይርቅ በቅርቡ፣ሳይደርቅ በርጥቡ! ይሻላል።» For And Along…