Author: topzena1
Mohamed Maalim Former Somali President Mohamed Abdullahi Farmajo has issued a warning against planned constitutional amendments that would shift ...
በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን ውስጥ የምናደርጋቸው ትናንሽ ለውጦች በጤናችን ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ለምሳሌ ቀንዎን የሎሚ ውሃ በመጠጣት ይጀምሩ። የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶ/ር ሮክሳን ቢ ሱኮል: ይህን እጅግ በጣም ቀላል ...
አልሸባብ ጋልሙዱግ በሚባል ክልል ከሶማሌ ጦር ጋር ባደረገው ውጊያ ሶስት የሶማሊያ ጦር ካምፖችን በቁጥጥሩ ስር አድርጓል። አል ሸባብ ከሶማሊያ ጦር ጋር አምስት ሰዓታት ያህል የቆየ ከባድ ጦርነት ካካሄደ በኋላ ከጥቃቱ የተረፉ የሶማ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን እንደ ጎልያድ በማስመሰል በአንድ ምሳሌያዊ ዳዊት እንዲግደሉ የሃይማኖታዊ ግድያ ጥሪ ያስተላለፉት አቡን ሉቃስ የወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው። አቡነ ሉቃስ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕ...
It's not the first time problems with flights have stalled German diplomacy. Foreign Minister Annalena Baerbock was headed for talks in Djibouti,...
የጀርመን የየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጂቡቲ፣ ኬንያና ደቡብ ሱዳን ጉብኝት ለማድረግ እቅድ ነበራቸው ኤርትራ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌላ ባየርቦክ አሳፍሮ ሲጓጓ የነበረን አውሮፕላንን ከአየር ክልሏ ማስወጣቷ ተነግሯል። የጀር...
ባለሙያዎችን መግደል፣ ማገት፣ ፕሮጀክት ማስተጓጎል የዘመኑ የኢትዮጵያ የትጥቅ ትግል ውጤት ሆኗል። ከዚህ ዓይነቱ የትግል ስልት የሚጎዱው ህዝብና አገር መሆኑ ግልጽ ነው። ቸግሮችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ እን...
እለተ ቅዳሜ ጥር 18 / 2016 ዓ/ም 02:00 | አንጎላ ከ ናሚቢያ 05:00 | ናይጄሪያ ከ ካሜሮን እለተ እሁድ ጥር 19 / 2016 ዓ/ም 02:00 | ኢኳቶሪያል ጊኒ ከ ጊኒ 05:00 | ግብፅ ከ ዴሞክራቲክ ኮንጎ እለተ ሰኞ...
አልጀሪያ ተሰናበተች፣ ካሜሮን ወደ ቀጣዩ ዙር ገባች የአፍሪካ ዋንጫ አሁንም ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስመዘገበ የትም አይደርሱም የተባሉት ቡድኖች የዋንጫ ግምት የተሰጣቸውን አገራት በጊዜ እየሸኙ ነው። ትልቅ ግምት ተሰጥቷት የነበረች...
በኢትዮጵያ የኳስ አጨዋወት ላይ ለውጥ መደረግ አለበት በሚል የራሱን ተከታዮች ማፍራት የቻለና በዚሁ አሳቡ ተጽዕኖ መፍጠር የቻለው የስፖርት ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ተሸኘ። የቀብር ስነ ስርዓቱ የተከናወነው በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስ...
ከአልሸባብ ሶስት የግድያ ሙከራዎች ተርፈው በቪላ ሶማሊያ በድጋሚ በፕሬዝደንትነት የተመረጡት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ቀዳሚ አጀንዳቸው ሽብርተኝነትን መዋጋት የሚል ነበር። ሐሰን ሼክ ይህን የገለፁበት መጣጥፋቸው the Economist በተ...
"ሚስጢራዊ ማስታወሻ" በሚል ተሰንዶ ለሶማሊያ መንግስት የቀረበው የስትራቴጂክ ሰነድ የተዘጋጀው ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ያደረጉትን የባህር በር የሃምሳ ዓመታት የሊዝ ስምምነት ለማጨናገፍ በሚል ነው። አዘጋጁ ነዋሪነታቸው በኖርዌይ የሆ...
ከሶማሊያ ራሷን ለይታ በራስ ገዝነት የምትተዳደረዋ ፑንትላንድ "ኢትዮጵያ የባህር ዳርቻዎቼን አልምታ መጠቀም ትችላለች እኛ በየትኛውም ኢትዮጵያ ወጪ ገቢ ላይ ምንም አይነት ቀረጥ አንጥልም" ስትል በባለስልጣኗ አማካይነት መናገሯ ጫጫ...
"ግብፅ ሆይ በእኛና በኢትዮጵያ መሀከል በተደረገው ስምምነት ጉዳይ የየትኛውንም ሀገር ጣልቃ ገብነት በፍፁም የማንቀበል መሆኑን አውቀሽ ፣ ስለኛ ቀጠና ሰላም መረጋገጥ ያለውን ጉዳይ ለእኛ ትተሽ አርፈሽ በጦርነት እያለቁ ያሉት ጎረቤ...
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ተሳፋሪ መስለው የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ውስጥ በመግባት የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ስድስት ተጠርጣሪዎች በፖሊስ እና በህብረተሰቡ ትብብር ከነ ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራ ይገኛል፡፡ በክፍለ ...
ሶማሊያ በአልሸባብ የሽብር ጥቃት ስትወላልቅና፣ ዜጎቿ ሲጨፈጨፉ፣ ያልሞቱትም የቁም ስቃይ እያዩ ሳለ አንድም ቃል ተንፍሳ የማታውቀው ግብጽ "ዘራፍ" እያለች ነው። የሶማሊያን መሪ ከፊት አድርጋ የጦርነት እስክስታ እየወረደች ያለችው ...