Author: topzena1
የአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት አስተዳዳሪ እና ተጽዕኖ ፈጣሪው ፖለቲካኛ ሮን ዲሳንቲስ ትውልደ ሶማሊያዊቷ ኢልሃን ኦማር ዜግነቷን ተነጥቃ ከአገር እንድትባረር ጠየቁ። ሮን ዲሳንቲስ የአሜሪካ የኮንግረስ አባሏ ኢልሃን ኦማር ከአገር እንድት...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስም ዘርዝሮ ዕውቅና የሰጣቸውን አካባቢና ዘር ተኮር ፓርቲዎች ዕውቅና መስጠቱን ተከትሎ የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር፣ ትህነግም ዕውቅና እንደተሰጠው ተደርጎ እየተሰራጨ ያለው ዜና ሃሰት መሆኑን ...
#(መላኩ ብርሃኑ ) | ቀኑን ሙሉ ሲያወሩ ቢውሉ መስማት የማይሰለቹኝ አራት ሰዎች አሉ።ስብሃት ገብረእግዚአብሄር፣ ዘነበ ወላ ፣ አብዱ አሊሄጂራ እና ገነነ መኩሪያ። ገነነ ከወሬው በላይ የሚያውቀው ነገር መብዛቱ ነው የሚደንቀኝ።እነ...
የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር፣ ትህነግ ከ60 ቀን በላይ ተሰብስቦ መግለጫ ማውጣቱን ተከትሎ መንግስት ከፕሪቶሪያው ስምምነት በሁዋላ ለክልሉ ያደረሰውን ገንዘብና የዓይነት ደጋፍ ዘርዝሮ የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ቁ...
The Ethiopian Ambassador to Israel, Tesfaye Yitayih, reveals that the Israeli Government views Ethiopia’s potential acquisition of a military bas...
Rome - Today, the FAO Director-General, QU Dongyu, met at FAO headquarters in Rome with His Excellency Abiy Ahmed Ali, Prime Minister of the...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህ ሽልማት የተሰጣቸው ዛሬ በጣልያን፤ ሮም ከተማ ነው። በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (FAO) ፤ ሮም ውስጥ ባሰናዳው ዝግጅት ዶ/ር ዐቢይ ፤ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያደረጉ ላለው ጥረ...
Ethiopia and Somaliland, a breakaway region of Somalia, signed a controversial agreement granting Addis Ababa access to the Red Sea. Under the ag...
የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ባሰራጨው አንድ ፅሁፍ ፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች ለሀገር ስኬት ሁሌም ዝግጁ መሆናቸውን ገልጿል። ሰራዊቱ ባወጣው ፅሁፍ ፤ ስማቸውን በግልፅ ያልጠራቸው እና " #እነ...
" የዓረብ ሊግ፣ ግብፅና ሶማሊያን በተመለከተ፣ በኔ እምነት በዚህ ረገድ ምንም ማድረግ የማይችሉ ይመስለኛል። ያለቀለት የተደመደመ ጉዳይ ነው። ከአካባቢው ጋር በተያያዘ ሰፊ ሌላ ዓላማ ላላቸው ግብፆች ምን አስጨነቀን " ኢትዮጵያ እ...
በትግራይ ከጦርነት ማግስት የሚወጡ መረጃዎች ህዝብ በከፋ ችግር ላይ እንደሚገኝ የሚያሳዩ ቢሆንም ትህነግ ስልሳ አራት ቀናት አካሂዶ ያላተናቀቀው ግምገማ / ስብሰባ ለህዝብ ጠብ የሚል ነገር የሌለው ረብ የለሽ እንደሆነ አቶ ጌታቸው ...
ለራሱ ሌላ "ሌብነት አጣሪ ተቋም ሊቋቋምለት ይገባል" በሚል ሲወገዝ የኖረው የፌደራሉ የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ከአርባ አንድ ሀብታቸውን ካስመዘገቡ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች መካከል ትክክል ሆኖ የተገኘው የአንድ ብቻ ...
ዘልማዶች እና መዘዛቸው እግርን አጣምሮ መቆየት የብር ኖት መያዣ ከሗላ ኪስ ማኖር፣ተጣሞና ተጎብሶ መቀመጥ የነርቭ ዘንግ ከህብረሰረሰርና ከአንጎል ተነስተው በአስቸጋሪ ና ጠመዝማዛ መንገድ ወደ ምድብ ቦታቸው ይጓዛሉ።ልክ ጥሻና ጎርባ...
ልዩ ልዩ ሐሰተኛ ሰነዶችንና ዘዴዎችን በመጠቀም ህብረተሰቡን ሲያጭበረብሩና ሲያታልሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ በመንግስት ባለስልጣናት ስም እየተጠቀሙ ''እነ እከሌ...
ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ የጀመረችው በድርድርና በሰጥቶ መቀበል መርሕ ላይ የተመሠረተ ሰላማዊ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥ...
የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ለተከታታይ ቀናት ከመከረ በሁዋላ በማጠቃለያው አቶ ደመቀ መኮንን ሲሸኝ በምትካቸው ተመስገን ጥሩነህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መምረጡን አስታውቋል። ፓርቲው ባካሄደው የማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ...