Category: News2
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የሚገኙ አሥር ዞኖችና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄን ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ ጥያቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተቀብለዋል። ም...
ባለፈዉ ሳምንትም በጣቢያዉ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ መያዙን አስታውሰው፤ ዛሬ ጠዋት 3 ሰአት ላይ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ3-A10298 የተሳቢ ሰሌዳ ቁጥር 23634 በሆነ ከባድ ተ...
የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በትግራይ የተቋረጡ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ወደ ክልሉ ማቅናት ለሚፈልጉ አካላት የደህንነት ዋስትና የሚሰጥ ደብዳቤ ለፌደራል መንግስት ላኩ። ዶ/ር ደብረጽዮን ደብዳ...
የ“ኢንሳ” ምክትል ዋና ዳይሬክተር፤ ተቋሙን እንዲመሩ ተሾሙ ካለፈው ህዳር ወር 2014 ጀምሮ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙት አቶ ሰለሞን ሶካ፤ ተቋሙን በዋ...
ትግራይ ደርሰውና በፎቶ ተንበሽብሸው ለተመለሱት የዓለም ዓቀፍ መልዕክተኞች ኢትዮጵያ እንቅጩን ማስገንዘቧ ተሰማ። የወልቃይት ጉዳይ አሁን ላይ የታተመ "የደም ዋጋ" እንደሆነ በየአቅጣጫው በሚነገልጽበት ወቅት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረ...
ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት አንድ ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ በመስኖ ስንዴ በማልማት ከራሷ ፍጆታ አልፎ ለውጭ ገበያ ማቅረብ እንደምትችል የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ኢትዮጵያ ከዘጠኝ ዓመት በፊት እንደ አውሮፓው...
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአዲሱ የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ሥርአት ተጠቃሚ የማይሆኑ ተቋማትና ተሽከርካሪዎች በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ማለትም በየ3 ወራት የነዳጅ ዋጋ እየተሻሻለ ሲመጣ ቀስ በቀስ ከድጎማ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ...
የአንድ ቻይናዊ ዜጋን ህይወት በማጥፋት ወደ ኬኒያ ሸሽተው የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው መስቀል ፍላወር ቶሎሳ ለገሰ ሆቴል 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የቻይና ሬስቶራንት...
የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት :-- በንጹሐን ዜጐች ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ በጽኑ አውግዟል- ሕግ የማስከበሩ እርምጃም ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ሰሞኑን በምዕራብ ወለጋ እና በሌሎ...
ባልደራስ ሆይ መንግስትን መቃወም፣ ለስልጣን መሮጥና ኢትዮጵያ ይለያያሉ። ባልደራሶች! በቀላሉ አትገመቱ! ዜናውን ለሚዲያ ተውት! ባልደራስ በርካታ ጉዳዮችን በፌስቡክ ገፁ ይለጥፋል። በአዲስ አበባ ጉዳይ ብዙ ያከናውናል፣ ይሰራል የተ...
ከጋላፊ እስከ ሰርዶ በየመንገዱ ዳር ተደብቆ የቆዩት 15 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተጨማሪም አንድ ቦቴ ጫካ ውስጥ ነዳጅ ሲቀዳ እጅ ከፍንጅ ተይዟል፡፡ ዘመቻ ከተጀመረ ጌዜ ጀምሮ በየቦታው ተደብቀው የቆዩ ነዳጅ ...
ኢራን እና አርጀንቲና የ “ብሪክስ”ን ቡድን ለመቀላቀል ማመልከታቸው ተሰምቷል፡፡ ኢራን እና አርጀንቲና ቡድኑን ለመቀላቀል ጥያቄ ያቀረቡት ባሳለፍነው ሣምንት በተካሄደው የ“ብሪክስ ፕላስ” ጉባዔ ላይ መሆኑም ነው የተጠቆመው፡፡ የኢራ...
የብልጽግና ፓርቲ እና የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ስትራቴጂካዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ እና በቅርቡ የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የዓለም አቀፍ ...
ከሶስት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የባቡር የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት የሰረቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ለአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር የተዘረጉ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የተገኙ ስድስት ግለሰ...
በጥፋት ላይ በተገኙ የፖሊስ አመራርና አባላት ላይ በህግ አግባብ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቅርብ የተፈጸሙ የህግ ጥሰቶችን ተከትሎ የቆዩና በቀድሞው መለያ ልብስ የተፈጸሙ ህገ ወጥ ተግባራትን የሚያ...
ከህወሓት ጋር የገጠመንን ግጭት በጠረጴዛ ዙርያ ለመፍታት የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች ጀምረናል ያሉት ጥረት የሚደገፍና ተመራጭ መንገድ መሆኑን ዶ/ር ተመስገን ቶማስ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ኘረዝደንትና የሰላም ...